አንድ ጉዳይ ለመፈፀም (ለማስፈፀም) በሚል ምክንያት መነሻነት የሰጠሁትን ገንዘብ ለመመለስ ወይም ለተሰጠበት ዓላማ አላዋለም በሚል የሚቀርብ አቤቱታ የአደራ ህግ ጽንስ ሀሳብን መሠረት በማድረግ ሊስተናገድ የማይገባ ስለመሆኑና ጉዳዩን ለማስረዳት የሰው ማስረጃ ማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ፣