69921 tax law/ record keeping/ estimation

ግብር ከፋይ የሆነ ወገን ምንም አይነት የሂሣብ መዝገብና ሰነድ ያልያዘ እንደ ሆነ ወይም በማናቸውም ምክንያት የሂሣብ መዝገቡንና ሰነዱን የግብር አስገቢው ባለስልጣን ያልተቀበለው እንደሆነ ሊከፈል የሚገባው የግብር መጠን በግምት ሊወሰን ስለመቻሉ አዋጅ ቁ.286/94 አንቀፅ 69(1), 71

Download Cassation Decision