በሥራ ላይ በደረሰ ጉዳት በሞት ምክንያት የሥራ ውል ሲቋረጥ የሠራተኛው የጉዳት ካሣ በመድን ፖሊሲ ተሸፍኖ ሲገኝ የካሣ ክፈያውን ሊጠይቁ ስለሚችሉ ወገኖች፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 110(1)(2),134(2),128,129,133 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 842, 1732, 1735, 1736, 1734
← Back to Search
72645 labor law dispute/ occupational accident/ death/ insurance
- Details
- Hits: 2992