72824 tax law/ income tax/ tax declaration

የግብር ከፋይ የሆነ ሰው ገቢውን በህጉ አግባብ ለግብር አስገቢው መስሪያ ቤት ከማሣወቅ ውጪ ደረጃውን በራሱ ሊወሰን /ሊለወጥ/ የማይችል ወይም የማይገባ ስለመሆኑ፣ የግብር አከፋፈል ስርዓት ለግብር ከፋዩ ግልጽ መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 286/94 አንቀጽ 38 ደንብ ቁ. 78/94 አንቀጽ 18,22 አዋጅ ቁ. 308/95 አንቀጽ 10(2)(ሐ) አዋጅ ቁ. 587/2001

Download Cassation Decision