የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር አስፈፃሚ አካላት ወይም በከተማው አስተዳዳር ባለቤትነት ሥር ያሉ ተቋማት የሚገቧቸው የሊዝ ውሎችን መሠረት አድርጐ የሚነሱ የውል አፈፃፀምና ተያያዥ ጉዳዮችን አይቶ ለመወሰን የከተማው ፍ/ቤቶች የሥረ-ነገር ስልጣን ያላቸው (የተሰጣቸው) ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41(1)(ሀ) እና (መ)