ባለ ሶስት አውታር (three dimention) ቅርጽ ሥራ ከባለቤቱ ፈቃድና ፍላጐት ውጪ በወረቀት ላይ እንዲታተሙና እንዲሰራጩ ማድረግ የቅጂ መብት ጥሰት የሚያስከትል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 410/96 አንቀጽ 34(4)
← Back to Search
78856 property law/ intellectual property/ three dimension (3D) work
- Details
- Hits: 2720