79105 labor law dispute/ brawl at work place/ work place

የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ህግ ውስጥ ""እንደ ጥፋቱ ክብደት በሥራ ቦታው አምቧጓሮ ወይም ጠብ አጫሪነት ተጠያቂ መሆን..."" በሚል የተመለከተው ሀረግ ሊተረጐምና ተግባራዊ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ፣ ""የሥራ ቦታ"" የሚለው ሀረግ አሰሪው (ተቋሙ) ለሥራና ለመኖሪያ በሚል ለሰራተኞች የሚሰጠውን ቦታ እንዲሁም ተፈፀመ የተባለውን የአምባጓሮ ድርጊት ከሥራ ሰዓት ሙጪ መሆኑንም ጭምር የሚያካትት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 27(1)(ረ),97,4

Download Cassation Decision