ከሥራ ቅጥር ግንኙነት ጋር በተገናኘ አንድ ሥራ ""ቀጣይነት ያለው"" ነው ለማለት ስለሚቻልበት አግባብ፣ አንድ ሥራ በባህሪው ""ቀጣይነት ያለው"" ነው ለማለት ስራው ረዘም ላለ ጊዜ መስራቱን ብቻ ሣይሆን የሥራው ባህሪ ከአሠሪው ድርጅት (ተቋም) አይነተኛ ሥራ ጋር የሚሄድና በመደበኛነት የሚከናወን መሆኑን ጭምር ማረጋገጥ የሚያስፈልግ ስለመሆኑ፣