83665 property law/ law of succession/ liquidation of property/ ownership

የውርስ ሀብትን እንዲያጣራ የተመደበ የውርስ ሀብት አጣሪ የንብረትነቱ የሟች የግል ሀብት መሆን በተመለከተ በሪፖርቱ ገልጿል በሚል ምክንያት ከንብረቱ ጋር በተገናኘ የባለሀብትነት ክርክር ያቀረበውን ወገን ጥያቄ በአግባቡ ባለማስተናገድ ውሣኔ ላይ መድረስ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መግስት አንቀጽ 40(1), 37 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 1206

Download Cassation Decision