85009 commerical law/ property law/ cooperative society/ joint ownership

የህብረት ሥራ ማህበራት ንብረት እንደ የአባለቱ የጋራ ሀብት (ንብረት) ተቆጥሮ ንብረቱን ለመሸጥ የሁሉም አባላት ስምምነት ያስፈልጋል ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣  የህብረት ሥራ ማህበራት አሰራር ጋር በተያያዘ ውሣኔ ለማሳለፍ የሚችለው የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 147/91 አንቀጽ 21, 18, 32, 19 ደንብ ቁጥር 106/96 አንቀጽ 20(2) 123

Download Cassation Decision