federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
ፍርድ ቤት በአስተዳደር አካል የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርን የመሰረዝ ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 18ዐ8(2) 1198(2
Cassation decison no. 14454
'
ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት የፈፀሙትን ስህተት ማረምና ማስተካከል በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን ስር የሚወድቅ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁ. 4187 አንቀፅ 11(1) አዋጅ ቁ.47/67 አንቀፅ 21(2) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 74(4)
Cassation
የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሚሰጠው ውሣኔ ይግባኝ የማይባልበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.38/88 አንቀፅ 11(1) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 4
Cassation decision no. 18342
Civil
administrative law
power of Privatization agency
power of court
administrative review
በፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲም ሆነ በኤጀንሲው ስራ አመራር ቦርድ ቀርቦ ውሣኔ የተሰጠበትን ጉዳይ እንደገና ለማየት ፍ/ቤቶች ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ
የአዋጅ ቁ.11ዐ/87 አንቀፅ 4(1) እና 5(3)
...
Property
የከተማ ይዞታን የማስተዳደር ስልጣን በህግ አግባብ የተሰጠው አካል ስልጣንና ኃላፊነቱን በህግ አግባብ አልተወጣም የሚል ክርክር ያለው ወገን ጉዳዩን ለፍ/ቤት የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 37፣ 40(3)(4)፣79(1) እና 78(4)
169716 civil procedure-jurisdiction-administrative court ከመደበኛ ፍ/ቤት ውጭ አንድን ጉዳይ የማየት የዳኝነት ስልጣን የተሰጠው አካል ጉዳዩን ማየት እንደማይቻል ገልጾ ከመለሰው ጉዳዩን የማየት ስልጣን ለሌላ አካል ተሰጥቷል የሚል ክርክር እስካልቀረበበት ድረስ መደበኛ ፍ/ቤቱ ይህን ጉዳይ ማየት አልችልም በሚል መመለስ የማይቻል ስለመሆኑ የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በኤጀንሲው የሚታይ ጉዳይ አይደለም በሚል አረጋግጦ የመለሰው ጉዳይ በስልጣኑ ላይ ሌላ ክርክር እስካልቀረበበት ድረሰ ፍ/ቤቶች ተቀብለው ማስተናገድ...
ከመደበኛ ፍ/ቤት ውጭ አንድን ጉዳይ የማየት የዳኝነት ስልጣን የተሰጠው አካል ጉዳዩን ማየት እንደማይቻል ገልጾ ከመለሰው ጉዳዩን የማየት ስልጣን ለሌላ አካል ተሰጥቷል የሚል ክርክር እስካልቀረበበት ድረስ መደበኛ ፍ/ቤቱ ይህን ጉዳይ ማየት አልችልም በሚል መመለስ የማይቻል ስለመሆኑ
የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በኤጀንሲው የሚታይ ጉዳይ አይደለም በሚል አረጋግጦ የመለሰው ጉዳይ በስልጣኑ ላይ ሌላ ክርክር እስካልቀረበበት ድረሰ ፍ/ቤቶች ተቀብለው ማስተናገድ
የአስተዳደር አካል በክርክር ሂደት በፍርድ አደባባይ ከተረታ በኋላ ተከራካሪው ወገን መብት ያገኘበትን ካርታ በማምከን አስቀድሞ የተሰጠው ውሳኔ እንዲለወጥለት የሚያቀርበው አቤቱታ ውድቅ ሊደረግ የሚገባው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 9(1) (2)፤ 12/1 እና 40/1 ድንጋጌዎች እና የፍ/ብ/ሕ/ቁ 1195 እና 1196
41535 Banking/ bank deposit/ undue payment/ liability of banks በባንክ ከተቀመጠ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ትክክለኛው ገንዘብ አስቀማጭ ከሆነ ሰው ውጭ ለሆነ ሰው ገንዘብ ወጪ ተደርጐ የተከፈለ እንደሆነ ባንኩ በሃላፊነት ሊጠየቅ የሚችለው ተገቢውን ጥንቃቄ ያላደረገ ወይም የባንኩን የተለመደ አሰራር ሳይከተል የሰራ መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ Download Cassation Decision...
በባንክ ከተቀመጠ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ትክክለኛው ገንዘብ አስቀማጭ ከሆነ ሰው ውጭ ለሆነ ሰው ገንዘብ ወጪ ተደርጐ የተከፈለ እንደሆነ ባንኩ በሃላፊነት ሊጠየቅ የሚችለው ተገቢውን ጥንቃቄ ያላደረገ ወይም የባንኩን የተለመደ አሰራር ሳይከተል የሰራ መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ
Download Cassation Decision
በህግ /ፍርድ/ ኃይል የተወሰደ ንብረት ሊመለስ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 349/1/
ከታክስ/ግብር አከፋፈል ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ያለውን ቅሬታ ለግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በይግባኝ ለማቅረብ የተፈቀደው ጊዜና ስሌቱን ተግባራዊ ስለማድረግ አዋጅ ቁ.286/94 አንቀፅ 107(2), 108
አንድን ተቋም ወክሎ ውል ለመዋዋል በህግ ስልጣን የተሰጠው ሥራ አስኪያጅ ስልጣኑን ለሌላ ሰው በህግ ተቀባይነት ባለው ሁኔታ አስተላልፎ ውል የተደረገ እንደሆነ ተቋሙ በሥራ አስኪያጁ በራሱ በመፈረም ውል አላደረገም በሚል ምክንያት ብቻ በውሉ አንገደድም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731 2274 2214(1 2215(3),2180)
የፀና የውክልና ስልጣን ከሌለው ሰው ጋር የተደረገ ውል ከጅምሩ ፈራሽና ህጋዊ ውጤት የሌለው ስለመሆኑ ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2232(2),2015(ሀ),2005(2),1204
ግዜው ያለፈበት የይግባኝ አቤቱታን ማስፈቀጃ በመቀበል ፍርድ ከተሰጠ በኋላ በበላይ ፍ/ቤት በተካሄደ ክርክር የማስፈቀጃ አቤቱታው ተቀባይነት ማግኘቱ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ ወሣኔ የተሰጠ እንደሆነ የስር ፍ/ቤት በዋናው ጉዳይ ላይ የሚሰጠው ፍርድ ተፈፃሚነት የማይኖረው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 325,326,349
የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ከመውጣቱ በፊት በተፈፀመ ወንጀል ከተፈረደበት እና ሆኖም ግን ወንጀሉ በተፈፀመበት ጊዜ ስራ ላይ ከነበረው የቅጣት አወሳሰን ይልቅ የተሻሻለው መመሪያ ለተከሳሹ ቅጣትን የሚያቀልለትና ተከሳሹን የሚጠቅም ሆኖ ከተገኘ ይሄው የተሻሽለው መመሪያ ላይ ያለው ቅጣት የሚፈጽምበት ስለመሆኑ፣ የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ የወንጀል ህግ አተረጓጓም መርሆን መከተል ያለበት ስለመሆኑ፣ ወንጀል ህጉ ቁ 6
Foreign Policy (Amharic)
Foreign Policy (English)