ከስራ በቅነሳ ምክንያት ለሚሰናበት ሠራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ የሚከፈል ስለመሆኑ፡-
አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 39(1)(ሐ)፣40(1)(3)፣28(2)(ሀ)(3 105626 Civil procedure Death of parties to suit Civil procedure Death of parties to suit Art. 48, 49 and 50...
Civil procedure
Death of parties to suit
Art. 48, 49 and 50
Donation
Undue influence
invalidation
105765 Contract law Legal service contract Legal service fee Contract law Legal service contract Legal service fee...
Contract law
Legal service contract
Legal service fee
Labor dispute
Review of decision of discipline committee
Proclamation no. 377/200427(1)/g/and art. 12/2/(7)
...
Preliminary objections
Unlawful termination of contract of employment
አንድ አሠሪ ሠራተኛው ህጋዊ የመብት ጥያቄ በማቅረቡ ምክንያት የስራ ውሉን ማቋረጥ ህገወጥ ተግባር ስለመሆኑ
አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 26(2)(ሐ)
የሰ/ 105962 jurisdiction of court/ jurisdiction of federal courts በክልል በተነሳ ግምት በሌለው የመንገድ ይከፈትልኝ ጥያቄ ላይ ከተከራካሪ ወገኖች መሃል አንደኛው በፌዴራል መንግስት የተመዘገበ ማህበር ከሆነ ጉዳዩ በፌዴራል የፍ/ቤቶች ስልጣን ስር፣በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የስረ ነገርሥልጣን ስር የሚወድቅ ሲሆን የክልሉ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በውክልና ስልጣኑ ጉዳዩን የሚመለከት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ 5(2) እና 5(6)፣ አንቀፅ 14...
በክልል በተነሳ ግምት በሌለው የመንገድ ይከፈትልኝ ጥያቄ ላይ ከተከራካሪ ወገኖች መሃል አንደኛው በፌዴራል መንግስት የተመዘገበ ማህበር ከሆነ ጉዳዩ በፌዴራል የፍ/ቤቶች ስልጣን ስር፣በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የስረ ነገርሥልጣን ስር የሚወድቅ ሲሆን የክልሉ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በውክልና ስልጣኑ ጉዳዩን የሚመለከት ስለመሆኑ፣
አዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀፅ 5(2) እና 5(6)፣ አንቀፅ 14
Extra contractual law
vicarious liability
Employer liability
contract law
contract of arbitration
106450 Extra contractual liability Contributory negligence Extra contractual law Contributory negligence Civil code art. 2098(1)...
Contributory negligence
Civil code art. 2098(1)
Payments
termination of contract of employment
Proclamation no 377/96 art. 27/1/b,25
አንድ አሰሪ ሰራተኛው ያቀረበውን የስራ መልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሎ ሰራተኛውን ካሰናበተ በኋላ የተለያዩ የክፍያ ጥያቄዎች በሰራተኛው ሲቀርብለት
Internal regulation and directive of organization
Vacancy promotion
በአንድ አሰሪ ድርጅት መተዳደሪያ ደንብና መመሪያ መሠረት በአንድ የሥራ መደብ ላይ የውጪ ሰው የሚቀጠረው መጀመሪያ ለቦታው የሚመጥን የውስጥ ሠራተኛ ካለ ለውስጥ ሠራተኛው እድል ከሰጠ ለኋላ ከሆነ አሠሪው ድርጅት ይኽን ደንብና መመሪያ ተላልፎ የውስጥ ዕድገት ማስታወቂያ ሣያወጣና ለሠራተኞች ዕድል ሳይሰጥ የውጪ ቅጥር ቢፈጸም ድርጊቱ ህገወጥ ተግባር ስለመሆኑና ቅጥሩ ሊሠረዝ የሚገባው ስለመሆኑ፣
107219 Criminal law Aggravating circumstances Criminal law Aggravating circumstances ...
Criminal law
Aggravating circumstances
Discipline of advocates
Family law
Rural land law
Pecuniary effect of marriage
በግልፅ የሰፈረ የውል ቃል ባይኖርም ስጦታ ሰጪው በድህነት ላይ ወድቆ ሲገኝ ስጦታ ተቀባይ የመጦር ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ፣ ሥጦታ ተቀባይ ይህን ግዴታውን ካልፈፀመ ደግሞ ስጦታ ሰጪ ውሉ እንዲሻር መጠየቅ ስለመቻሉ፣
የፍ/ሕ/ቁ. 2458(1)፣ 2464(1)
Law of succession
Disinhersion
አንድ ሰው ከህግ ውጪ የገጠር እርሻ መሬት ለመውረስ የሚያስችል የወራሽነት ማስረጃ ስላወጣ ይሰረዝበት የሚል አቤቱታ በሚቀርብበት ጊዜ ፍ/ቤት ጭብጥ ይዞ ውሳኔ የሚሰጥበት ጉዳይ እንጂ የመሬት ክርክር ሲነሳ የሚታይ ነው ተብሎ ክሱን ውድቅ ማድረግ አግባብነት የሌለው ሥለመሆኑ፣
የአ/ብ/ክ/መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም
Dependents’ benefit in case of death
Period of limitation in labor dispute
Proclamation no. 377/2004 art (1)
ሰራተኛው በስራ ላይ በደረሰበት የሞት አደጋ ምክንያት የሰራተኛው ባለቤትና ሌሎች ጥገኞች የሚያቀርቡት የካሣ ክፍያ ጥያቄ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ መቅረብ ያለበት ስለመሆኑ
Page 6 of 103 StartPrev12345678910NextEnd
Page 6 of 103