ባልተነጣጠለ ኃላፊነት የተገናኙ ተከሳሾች በአንድ ላይ በተከሰሱ ጊዜ አንዱ ተከሳሽ የሚያነሳውን የይርጋ መቃወሚያ በሌሎች ላይ ስላለው ውጤት
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 167719ዐ1
Cassation 19081
አንድ ፍርድ ተፈፀመ ሊባል የሚገባው ለፍርድ ቤቱ ገቢ የተደረገ ገንዘብ ለፍርድ ባለመብቱ ሲደርሰው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 395
Cassation 19205
አከራካሪ የሆነው ቤት የግልም ሆነ የጋራ ቤቱ ያረፈበት ቦታ የመንግስት በመሆኑ ከቤቱ ተነጥሎ እንዲገመትና አስፈላጊም ከሆነ እንዲሸጥ የሚያደርግ ውሣኔ መሬትን የመንግስት ለማድረግ የወጣውን ሕግ የሚፃረር ስለመሆኑ
የአዋጅ ቁ. 47/67
Cassation 19479
Family law
proof of marriage
possession of status
evidence to prove possession of status
ጋብቻ የትዳር ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ለማሳየት /ለማረጋገጥ/ የሚቻል ስለመሆኑና ይህንንም ለማስረዳት ማንኛውም ዓይነት ማስረጃ ሊቀርብ ስለመቻሉ
የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 9596 እና 97
Cassation Decision no. 20036
የስራ ውል በተቋረጠ ጊዜ ስራ ላልተሰራበት ውዝፍ ደሞዝ የሚከፈል ስላለመሆኑ
አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 4353(1) 54
Cassation 20457
ለተወሰነና ላልተወሰነ ጊዜ ስለሚደረግ የስራ ውል
አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 91ዐ
Cassation 20885
contract law
authenticated contract
contesting signature
በባለስልጣን ፊት በተረጋገጡ ሰነዶች ላይ ያሉትን ፊርማዎችና የሰነዶቹን ይዘት ማስተባበል ስላለመቻሉ
Cassation Decision no. 20890
ስለ ጋብቻ መፍረስ
Cassation 20938
labor law dispute
sick leave
calculation of sick leave
የህመም ፈቃድ ጊዜ አቆጣጠር
አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ (2)
Cassation 21119
Extra contractual liability
strict liability
disinterested parties
የፍ/ብህ/ቁ. 2ዐ89 ተፈፃሚ ሊሆን የሚችልበት አግባብ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ89(1) እና (2)
Cassation Decision no. 21296
suretyship
performance bond
invalidation of surety contract
የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና የሰጠ ወገን ከዋናው ውል አለመፅናት ጋር በተያያዘ የዋስትና ውሉ እንዲፈርስ ሊጠይቅ የሚችልበት አግባብ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1923(2)
Cassation Decision no. 21355
የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል በአዋዋይ ወይም በፍርድ ቤት ፊት መደረግ ያለበት ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723 1727 2877 2878
Cassation 21448
ወደ ሥራ እንዲመለስ የተወሰነለት ሰራተኛ የሚከፈለው ውዝፍ ደሞዝ
አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 43(5)
Cassation 21730
certificate of marriage
የጋብቻ ጽሁፍ በሌለ ጊዜ ጋብቻ መኖሩን ለማስረዳት የሚቻለው የባልና ሚስትነት ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 699(1) (2)
Cassation Decision no. 21740
የስራ ውልን ስለማቋረጥ
አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 27(1) ሐ
Cassation 21961
መድን ሰጭ የካሣን ክፍያ በተመለከተ በመድን ውሉ ላይ ከተመለከተው በላይ ሊጠየቅ ስላለመቻሉ
Cassation 22162
ልጅነትን ስለማስረዳት
የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 126(1) 143(መ) እና (ሠ)
Cassation 22243
የወጪና ኪሣራ አወሳሰን
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 463
Cassation 22260
civil procedure
Hearing of suits
opening of hearing
በፍ/ብሔር ክርክር ሂደት ማን ክርክር መጀመርና ማስረዳት እንዳለበትና የተሻለ ማስረጃ ከማቅረብ አንፃር ለማን ፍርድ ሊሰጥ እንደሚገባ በተመለከተ አግባብነት ያላቸውን የህግ መርሆዎች ወደጐን በመተው የሚሰጥ ውሣኔ ተቀባይነት የማይኖረው ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 22297
የጉምሩክ ባለስልጣን በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር የሚገቡትን ወይም ከሀገር የሚወጡትን እቃዎች እንቅስቃሴ የመቆጣጠር፣ የሚንቀሳቀሱ እቃዎችንና ማጓጓዣዎችን የመያዝና አስፈላጊ እርምጃዎችን የመውሰድ ስልጣን የተሰጠው ስለመሆኑ
የአዋጅ ቁ. 6ዐ/89 አንቀፅ 5-6 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ1ዐ(2)
Cassation 22317
Page 8 of 103