Labor dispute
Cost of litigation
Civil procedure code art. 463, 464(1)
Proclamation no. 377/2004 art. 161
አንድ ሰራተኛ ለአሠሪው በሥራ ክርክር ምክንያት ያወጣውን ወጭና ኪሳራ የመክፈል ግዴታ የሚጣልበት በክርክሩ ተረች በመሆኑ ምክንያት ብቻ ሳይሆን ሠራተኛው በአሠሪው ላይ ያቀረበው ክስ ሀሰተኛና በተጭበረበረ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ስለመሆኑ
የፍትሐ ብሔር ሥነ ስርዓት ህግ ቁጥር 463 ፣465 (1)
...