35657 civil procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa city court/ liquidation of succession

የአዲስ አበባ ከተማ ነክ ፍርድ ቤቶች የውርስ አጣሪ የመሾም ሥልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ እና በአዲስ አበባ መስተዳደር ውስጥ የውርስ አጣሪ ይሾምልኝ ጥያቄን የማየት የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41(1) (ሸ) የፍ/ብ/ህ/ቁ. 996(1)

Download Cassation Decision