36740 contract law /sale of immovable property/ form of contract

የማይንቀሣቀስ ንብረት የሽያጭ ውል ተደረገ የሚባለው በውል ውስጥ ያሉ ወገኖች በውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ቀርበው የሽያጭ ውሉን ከተፈራረሙበት ቀን ጀምሮ እንጂ የአስተዳደር ጉዳዩች ተጣርቶ የመስሪያ ቤቱ ማህተም ካረፈበት ቀን አንስቶ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1723(1) 2ዐ15(ሀ)

Download Cassation Decision