39336 contract law/ invalidation of contract/ reinstatement of parties

በህግ ፊት በማይፀና ውል አማካኝነት የተሣሠሩ ወገኖችን ወደ ነበሩበት ይመለሱ በሚል ውሣኔ መስጠት የሚቻለው መመላለሱ አንደኛውን ወገን በእጅጉ የሚጐዳ ወይም ሌላኛውን ያልተገባ ጥቅም ሊያስገኝ የሚችል አለመሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision