በችሎት በመገኘት ስልክን ማስጮህ ብሎም ፍርድ በሚነበብበት ጊዜ በችሎት ዳኛው ሥነ- ሥርዓት እንዲይዝ ሲነገረው ችሎቱ በሥነ-ሥርዓት ያናግረኝ በማለት ያልተገባ ባህሪ ማሣየት በችሎት መድፈር ወንጀል ሊያስቀጣ የሚችል ተግባር ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 481 የወንጀል ህግ ቁጥር 449(1)(ሀ)