Volume 2
-
13223 Civil procedure/ Appeal/ power of appellate court to hear additional evidence
ይግባኝ ሰሚ ፌ/ቤት በተከራካሪ ወገኖች ባይቀርብሇትም ተገቢ በሆነ ጊዜ ማንኛውም ዒይነት ሰነዴ ወይም ምስክር ወይምላሊ አይነት ማስረጃ በተጨማሪ እንዱቀርብሇት መስጠት ስሊሇበት ትዔዛዝየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 182(2) 342 345(1)(ሇ) Cassation decison no. 13223
-
14414 labor dispute/ scope of application of labor proclamation no. 42/85/ Civil service
በሕዝብ አስተዲዯር አካሌ ውስጥ የሚሰራ ሰራተኛ ከመ/ቤቱ ጋር ባሇው ስራ ክርክር የአዋጅ ቁ. 42/85 ተፇፃሚ ስሇመሆኑአዋጅ ቁ. 42/85 አንቀጽ 2(1) 3(2)(ሠ) Cassation decison no. 14184 '
-
15270 property law/ urban land right/ cause of action/ standing
በከተማ ቦታ ሊይ ስሇሚኖር መብትየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33(2) 231 (1)(ሀ), አዋጅ ቁ.47/67 Cassation decison no. 15270 '
-
15410 labor dispute/ salary increase/ jurisdiction of labor court
አጠቃሊይ የአሰሪን የዯመወዝ ጭማሪ አወሳሰን ስርዒትን ሳይሆን የግሌ ጥቅምን መሰረት አዴርጏ የሚቀርብን የዯመወዝጭማሪ ክስ የማየት ስሌጣን የስራ ክርክር ችልት ስሇመሆኑአዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 147 Cassation decison no. 15410 '
-
16273 labor dispute/ civil procedure/ jurisdiction of labor court/ cause of action
ሊሌተወሰነ ጊዜ የተቀጠርኩ እንዯሆንኩ ብቻ ይወሰንሌኝ በሚሌ የሚቀርብ ጥያቄን የክስ ምክንያት የላሇው ስሇመሆኑ እናየግሌ ጥቅምን መሰረት አዴርጏ የሚቀርብን የጥቅማጥቅም ክስ የማየት ስሌጣን የስራ ክርክር ችልት ስሇመሆኑአዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 9 1ዏ 138 142, የፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33 Cassation decison no. 16273 '
-
16624 civil procedure/ review of judgment
በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6(1) መሰረት ዲኝነት እንዯገና እንዱታይ ጥያቄው የሚቀርበው ይግባኝ ከመቅረቡ በፉት ስሇመሆኑየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6(1) ) Cassation decison no. 16624 '
-
16720 civil procedure/ execution of judgment/ application and process for execution/ partial execution of judgment interest payment
በከፉሌ የፌርዴ ባሇመብት የሆነ ሰው ባሇመብት የሆነበት የፌርዴ ክፌሌ እንዱፇፀምሇት የአፇፃፀም ክስ ካቀረበ በኋሊበመጀመሪያ የፌርዴ ባሇዔዲ የሆነበትን ፌርዴ በይግባኝ አሽሮ የፌርዴ ባሇመብት ሲሆን አዱስ የአፇፃፀም መዝገብ መክፇትሳያስፇሌገው ቀዯም ሲሌ የተከፇተው የአፇፃፀም መዝገብ ቢዘጋም እንኳን ማንቀሳቀስ ስሇመቻለ እና በአፇፃፀም ዯረጃ ወሇዴየሚከፇሇው በዋናው ፌርዴ ወሇዴ እንዱከፇሌ ከተወሰነ ስሇመሆኑየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378(3)(ሰ Cassation decison no. 16720 '
-
16896 contract law/ contract of arbitration/ power of court to enforce arbitration agreement
የተዋዋዮች በውሉ አለመግባባት ሲፈጠርና ጉዳዩን በገላጋይ ዳኞች እንዲታይ ሲስማሙ ፍ/ቤት ይህንን ስምምነት ማስፈፀም ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 17111731(1) Cassation decison no. 16896 '
-
17189 labor dispute/ termination of contract of employment/ termination on fault of the employee/ back payment
በአሰሪ “ገንዘብ” ላይ ሰራተኛው ያደረሰው ጉዳት በአሰሪው “ንብረት” የደረሰ ጉዳት ስለመሆኑ እና ሰራተኛ የስራ ውሉ ተቋርጦ ስራ ላልሰራበት ጊዜ ደመወዝ የሚያገኝበት የህግ ምክንያት ስላለመኖሩ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 27(1) (በ) 53(1) 54 4 Cassation decision no. 17189 '
-
17429 law of succession/ will / public will/ form of public will/ civil code art. 881
በግልጽ በሚደረግ ኑዛዜ ኑዛዜው መነበቡን የሚያመለክት ከሆነ በግልጽ “ተነቧል” የሚል ቃል አለመኖሩ ኑዛዜውን ፈራሽ የሚያደርግ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 881 Cassation decison no. 17429 '
-
17533 Custom duty law/ damage to goods because of non payment of custom duties
የጉምሩክ ባለስልጣን በህጉ መሰረት የጉምሩክ ስነ ስርዓት ያልተፈፀመበት ዕቃ ከጉምሩክ መጋዘን እንዳይወጣ በማድረጉ ወይም ዴክላራሲዮን ባለመስጠቱ ምክንያት በዕቃው ባለቤት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ኃላፊ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 6ዐ/89 አንቀፅ 2(18) 43(1) (ሀ) Cassation decision no. 17533 '
-
17712 property law/ title deed/ effect of cancellation of title deed
በተሰረዘ የባለሀብትነት ምስክር ወረቀት የሚገኝ የባለሀብትነት መብት ስላለመኖሩ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1195(1) 1196 (1) ) Cassation decision no. 17712 '
-
18307 labor law dispute/ manager/ scope of application of labor proclamation
ድርጅት ውስጥ የስራ መሪ የሆነ ሰራተኛ ከአሰሪው ጋር ያለው የስራ ክርክር የሚገዛው በፍትሐብሔር ህጉ የስራ አገልግሎት መስጠትን ስለሚመለከቱ ውሎች ክፍል በተመለከቱት ድንጋጌዎች ስለመሆኑ እና የስራ ውሉ ተቋርጦ የስራ መሪው ስራ ላልሰራበት ጊዜ ደመወዝ የሚያገኝበት የህግ ምክንያት ስላለመኖሩ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2534 254ዐ 2541(1) Cassation decision no. 18307 '
-
17077 contract law/ suretyship/ liability of surety
የዕዳ መክፈያ ጊዜ ካለፈ በኋላ ባለገንዘቡ ለባለዕዳው የሚያደረገው የዕዳ ክፍያ ጊዜ ማራዘም ዋሱን ከዋስትናው ነፃ የሚያደርገው ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1928(1)እና(2) Cassation decison no. 17077 '