-
10797 Civil procedure/ Execution of Judgment/ Return of property to owner
ባለቤቱና መጠኑ ተለይቶ የታወቀውንና ለባለቤቱ እንዲመለስ በወንጀል ጉዳዩ በፍርድ የተወሰነው ገንዘብ እውነተኛ ባለቤት በቀረበ ጊዜ በቀጥታ የሚመለሰ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378 Cassation Decision no. 10797
-
11924 Labor dispute/ contract of employment for definite or indefinite period of time
ለተወሰነ ጊዜ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ስለማድረግ አዋጅ ቁ.42/85 አንቀፅ 9 1ዐ እና 24 Cassation decison no. 11924
-
14057 labor dispute/ termination of contract of employment/ Annual leave payment
አንድ ሰራተኛ የስራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበት የአመት እረፍት ቀናት በገንዘብ ተቀይሮ ስለሚከፈልበት የህግ አግባብ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 79(2)እና (5) 77(5) 77(3) Cassation decison no. 14057 '
-
14554 Administrative law/ power of court / Judicial review of administrative decisions
ፍርድ ቤት በአስተዳደር አካል የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርን የመሰረዝ ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 18ዐ8(2) 1198(2 Cassation decison no. 14454 '
-
14699 Tax law/ Income tax/ Business expenses
ገቢን ለመፍጠር የሚወጣን ወጪ በትክክለኛ ሰነድ እንዲረጋገጥ ህጉ ስለሚያስቀምጠው ሁኔታ ደንብ ቁጥር 258/55 አንቀፅ 29 Cassation decison no. 14699 '
-
15551 contract law/ Invalidation of contract / Reinstatement
ውል እንዲፈርስ ከተወሰነ በኋላ ተዋዋዮች ወደነበሩብት እንዲመለሱ የሚወሰነው በውሉ መሰረት የተሰራውን ስራ ለማፍረስ የማይቻል ወይም አስቸጋሪ ካልሆነ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1716(1) 1815 1816 እና 1817 Cassation decison no. 15551 '
-
15631 law of succession/ petitio heriditatis (petition for inheritance)/ period of limitation
የወራሽነት ጥያቄን ለማቅረብ ስለተወሰነ ጊዜ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐዐ1(2)1168 1845 1853 Cassation decison no. 15631 '
-
15672 civil procedure/ execution of judgment/ sale of property by public auction
ንብረት በሐራጅ ስለሚሸጥበት የህግ አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 442 Cassation decision no. 15672 '
-
15815 labor dispute/ manager/ unlawful termination of contract/ effect of unlawful termination of contract
የስራ ውሉ በህግ ወጥ መንገድ የተቋረጠ የስራ መሪ ስለሚያገኘው መፍትሔ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 257ዐ 2573 2574 2571 Cassation decison no. 1581 '
-
16062 extra contractual liability (tort)/ period of limitation
ከውል ውጭ በደረሰ ጉዳት ካሣ በመጠየቅ የሚቀረብ ክስ መቅረብ ስለሚኖርበት ጊዜ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2143(1) 2143(2) Cassation decision no. 16062 '
-
16270 Extra contractual liability (tort)/ car accident/ liability without fault
በመኪና ግጭት ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳት ካሣ ለማግኘት የመኪናው ባለቤት ጥፋት እንዳለበት ማስረዳት የማይኖርበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ66(2) 2086(2) 20812091 2102 እና 2ዐ92 Cassation decison no. 16270 '
-
16301 civil procedure/ summon procedure/ Ex-parte hearing
መጥሪያ አደራረስን አስመልክቶ የሚቀርብ ጥያቄ ስለሚስተናገድበት መንገድ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁ. 99 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 1ዐ3 1ዐ5 Cassation decison no. 16301 '
-
16378 Public pension law/ effect of resumption of work on pension/ proclamation no. 46/53 art. 30(2)
የመንግስት ሰራተኛ ጡረታ ከወጣ በኋላ ሌላ የመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጥሮ መስራቱ ስለሚኖረው ውጤት ድንጋጌ ቁጥር 46/53 አዋጅ ቁ. 2ዐ9/55 አንቀፅ 3ዐ(2) Cassation decison no. 16378 '
-
16648 labor dispute/ period of limitation
ስለ ስራ ክርክር የይርጋ ጊዜ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 162 163 164 165166, አዋጅ ቁ. 377/96 Cassation decison no. 16648 '
-
17483 labor dispute/ termination of contract of employment/ period of limitation
የስራ ውል በህገ ወጥ መንገድ ተቋርጧል በሚል የሚቀርብ ክስ መቅረብ ስላለበት የጊዜ ገደብ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 162(1) Cassation decision no. 17483 '
-
18199 civil procedure/ execution of judgment/ sale by public auction
በጨረታ ለገዛው ንብረት ገዢ ዋጋውን ሳይከፍል ወይም ግዴታውን ሳይፈጽም ከቀረ ፍርዱን የሚያስፈጽመው ፍ/ቤት ሊከተለው ስለሚገባው ስነ-ስርዓት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 429 Cassation decision no. 18199 '
-
18342 public pension law/ appeal against Agency decision
የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሚሰጠው ውሣኔ ይግባኝ የማይባልበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.38/88 አንቀፅ 11(1) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 4 Cassation decision no. 18342 '
-
18581 Labor law dispute/ unlawful termination of contract of employment/ Reinstatement
በህገ ወጥ መንገድ የስራ ውሉ የተቋረጠ ሰራተኛ ወደ ስራ እንዲመለስ ስለሚወሰንበት የህግ አግባብ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 23(1)43(3),40(1) እና (2) 44 Cassation decision no. 18581 '