volume 4
-
12025 Criminal law/ Fraudulent misrepresentation
ጥብቅና ፈቃድ ከተሰረዘ በኋላ የጥብቅና ስራ እሰራለሁ ብሎ ገንዘብ መቀበል የማታለል ወንጀል ስለመሆኑ የ1949 ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁ.656(ሀ) እና (ለ) Cassation 12025
-
14094 property law/ Government possession of immovable property
ለረጅም አመታት በመንግስት እጅ የነበረ ቤትን በተመለከተ ባለቤት ነኝ የሚል ወገን ቤቱ በአዋጅ ቁ. 47/67 የተፈቀደለት መሆኑን ወይም ያለአግባብ ከአዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚል ከሆነም ለሚመለከተው አካል ጥያቄውን አቅርቦ ውሣኔ አግኝቶ ባለመብት ስለመሆኑ ማስረዳት ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1195 አዋጅ ቁ 47/67ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33/2/ Cassation 14094
-
14493 contract law/ interpretation of contract
ውለታዎች ግልጽ በሆኑ ጊዜ ዳኞች ግልጽ ከሆነው በመራቅ የተዋዋዮች ፈቃድ ምን እንደነበር ለመተርጐም ስላለመቻላቸው የፍ/ብ/ህ/ቁ.2298 1733 Cassation 14932
-
15557 civil procedure/ execution of judgment/ Mistake in execution of judgment
በአፈፃፀም ጉዳይ በስህተት በፍ/ባለመብት እጅ ስለገባ የከተማ መሬት ይዞታ Cassation 15557
-
15662 contract law/ interpretation of contract/ variation of contract
ውለታዎች ግልጽ በሆኑ ጊዜ ዳኞች ግልጽ ከሆነው በመራቅ የተዋዋዮች ፈቃድ ምን እንደነበር ለመተርጐም ስላለመቻላቸው የፍ/ብ/ህ/ቁ. 22981733 Cassation 15662
-
16109 contract law/ sale of immovable property/ property law/ immovable property/ Effect of contract on third parties
የሽያጭ ውል በሶስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት እንዲኖረው ተዋዋዮች ውላቸውን በመዝገብ እንዲፃፍ ከማድረግ የዘለለ ግዴታ የማይጥልባቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1587 162ዐ 1613 2878 Cassation 16109
-
16195 Administrative law/ power of the prime minister
ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት የፈፀሙትን ስህተት ማረምና ማስተካከል በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን ስር የሚወድቅ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 4187 አንቀፅ 11(1) አዋጅ ቁ.47/67 አንቀፅ 21(2) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 74(4) Cassation 16195
-
16653 labor dispute/ Power of labor dispute board
labor law dispute Power of labor dispute board የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ስልጣን Cassation 16653
-
17058 law of succession/ will/ contesting of valid will
ኑዛዜ ህጋዊ ነው መባሉ ሌሎች ሰዎች በሰነዱ ላይ ተቃውሞ ካላቸው ጉዳዩ በዳኝነት መታየትን የሚከለክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 881 884 892 996-1ዐዐዐ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5 Cassation 17058
-
17937 family law/ common property/ period of limitation
ጋብቻ በአንደኛው ተጋቢ ሞት ምክንያት በፈረሰ ጊዜ የጋራም ሆነ የግል ንብረት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠየቅ እንዳለበት በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677 መሠረት በቁ. 1845 ላይ የተቀመጠው ይርጋ ተፈፃሚ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1768 1ዐዐ16771845 Cassation 17937
-
17984 civil procedure/ execution of judgment/ public sale of property/ defect in auction/ reinstatement
ጉድለት ያለበት ሀራጅ ቀሪ ሲደረግ ሻጭና ገዢን ወደነበሩበት ለመመለስ ስላለመቻል የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1817(1) እና (2) Cassation 14094
-
18786 contract law/ non performance of contract/ cancellation of contract/ power of court
1. ተዋዋይ ወገኖች መሰረታዊ ያልሆኑና ጥቃቅን የሆኑ ምክንያቶችን ብቻ በመስጠት ውል ማፍረስ Eንዳይችሉ ዳኞች ውሉ Eንዲፈርስ ሊያደርጉ የሚችሉት ውሉ ባይፈርስ ከፍ ያለ ችግር የሚያስከትል ከሆነ ብቻ ነው፡፡ 2. የውል Aብዛኛው ግዴታ በተፈፀመ ጊዜ የተወሰነ ቀሪ ገንዘብ Aለመከፈሉ ውሉን ለማፍረስ የሚያበቃ መሠረታዊ የሆነ የግዴታ መጣስ የሚያሰኝ ምክንያት Aይደለም፡፡ Cassation 18786
-
19081 contract law/ plurality of debtors or creditors/ joint and several liability/ defense of parties/ period of limitation
ባልተነጣጠለ ኃላፊነት የተገናኙ ተከሳሾች በአንድ ላይ በተከሰሱ ጊዜ አንዱ ተከሳሽ የሚያነሳውን የይርጋ መቃወሚያ በሌሎች ላይ ስላለው ውጤት የፍ/ብ/ህ/ቁ. 167719ዐ1 Cassation 19081
-
19205 civil procedure/ execution of judgment/ payment to court
አንድ ፍርድ ተፈፀመ ሊባል የሚገባው ለፍርድ ቤቱ ገቢ የተደረገ ገንዘብ ለፍርድ ባለመብቱ ሲደርሰው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 395 Cassation 19205
-
19479 property law/ immovable property/ sate ownership of land/ valuation of land
አከራካሪ የሆነው ቤት የግልም ሆነ የጋራ ቤቱ ያረፈበት ቦታ የመንግስት በመሆኑ ከቤቱ ተነጥሎ እንዲገመትና አስፈላጊም ከሆነ እንዲሸጥ የሚያደርግ ውሣኔ መሬትን የመንግስት ለማድረግ የወጣውን ሕግ የሚፃረር ስለመሆኑ የአዋጅ ቁ. 47/67 Cassation 19479
-
20457 labor dispute/ termination of contract of employment/ back-payment
የስራ ውል በተቋረጠ ጊዜ ስራ ላልተሰራበት ውዝፍ ደሞዝ የሚከፈል ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 4353(1) 54 Cassation 20457
-
20885 labor law dispute/ contract of employment for indefinite period of time
ለተወሰነና ላልተወሰነ ጊዜ ስለሚደረግ የስራ ውል አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 91ዐ Cassation 20885
-
20938 family law/ Divorce
ስለ ጋብቻ መፍረስ Cassation 20938
-
21119 labor law dispute / sick leave/ calculation of sick leave
labor law dispute sick leave calculation of sick leave የህመም ፈቃድ ጊዜ አቆጣጠር አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ (2) Cassation 21119
-
21448 contract law/ sale of immovable property/ form of contract
የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል በአዋዋይ ወይም በፍርድ ቤት ፊት መደረግ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723 1727 2877 2878 Cassation 21448
-
21730 labor dispute/ back-payment of salary of a reinstated employee
ወደ ሥራ እንዲመለስ የተወሰነለት ሰራተኛ የሚከፈለው ውዝፍ ደሞዝ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 43(5) Cassation 21730
-
21961 labor dispute/ termination of contract of employment
የስራ ውልን ስለማቋረጥ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 27(1) ሐ Cassation 21961
-
22162 commercial law/ insurance/ Payment of damage
መድን ሰጭ የካሣን ክፍያ በተመለከተ በመድን ውሉ ላይ ከተመለከተው በላይ ሊጠየቅ ስላለመቻሉ Cassation 22162
-
22243 family law/ filiation/ ascertainment of paternity
ልጅነትን ስለማስረዳት የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 126(1) 143(መ) እና (ሠ) Cassation 22243
-
22260 civil procedure/ cost of litigation
የወጪና ኪሣራ አወሳሰን የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 463 Cassation 22260
-
22317 Tax law/ custom duties/ power of Ethiopian Revenue and Custom Authority (ERCA)
የጉምሩክ ባለስልጣን በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር የሚገቡትን ወይም ከሀገር የሚወጡትን እቃዎች እንቅስቃሴ የመቆጣጠር፣ የሚንቀሳቀሱ እቃዎችንና ማጓጓዣዎችን የመያዝና አስፈላጊ እርምጃዎችን የመውሰድ ስልጣን የተሰጠው ስለመሆኑ የአዋጅ ቁ. 6ዐ/89 አንቀፅ 5-6 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ1ዐ(2) Cassation 22317
-
22712 law of succession/ will / form of will
የኑዛዜ እያንዳንዱ መስፈርት መሟላት መመዘን የሚገባው የኑዛዜውን አጠቃላይ ሁኔታ በመመልከትና ተናዛዥም ሆነ ምስክሮች /እማኞች/ በኑዛዜ ባሰፈሩት ቃላትና ሃረጐች ሊሰጡ የሚችለውን ትርጉም ግምት ውስጥ በማስገባት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 881 Cassation 22712
-
23320 contract law/ contract of rent
የኪራይ ውል በአከራይና በተከራይ መካከል የሚደረግ ስለመሆኑ Cassation 23320
-
23339 Public service/ Employees of Custom Authority
የጉምሩክ ባለስልጣን ሰራተኞች የፌዴራል ገቢዎች ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ የሚተዳደሩ ስለመሆናቸው አዋጅ ቁ. 368/95 አንቀፅ 6(2)ለ Cassation 23339
-
24153 fundamental error of law
fundamental error of law ስለ መሠረታዊ የህግ ክርክር አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 27(1)ሐ Cassation 24153
-
25526 labor law dispute/ contract of employment for indefinite period of time
labor law dispute contract of employment for indefinite period of time ሰራተኛው በየአመቱ ውሉ እየታደሰ ሲሰራ መቆየቱና የሰራተኛው የቅጥር ውል በጊዜ የተገደበ መሆኑ ብቻ ለተወሰነ ጊዜ ተቀጣሪ የሚያደርገው ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 91ዐ Cassation 25526
-
15531 labor dispute/ power of labor board
የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ስልጣን Cassation 15531