volume 12
-
14981 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ collaboration/ power of court
የባለሙያ ማስረጃ ፍፁም ስላለመሆኑና ከሌሎች ማስረጃዎች ጋር ተገናዝቦ ብቃቱና ተአማኒነቱ ሊመዘን የሚገባ ስለመሆኑ Download Cassation Decision...
-
24435 commercial law/ check/ personal relationship/ period of limitation/ background transaction
ከቼክ ጋር በተያያዘ “የግል ግንኙነት” በሚል የተቀመጠው ሀረግ ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ በቼክ የሚገደዱ ሰዎች ላይ አውጭው ክስ ለማቅረብ የሚችለው ቼኩ...
-
33945 contract law/ sale of immovable property/ transfer of title/cause of action
ከቤት ሽያጭ ውል ጋር በተገናኘ የስም መዛወር የሚፈፀመው በመንግስት አስተዳደር ፊት እንጂ ሻጭ ነው የተባለው ወገን ሊፈጽመው የማይችልና ከህግ ወይም ከውል...
-
37964 civil procedure/ jurisdiction/ constitution/ privatization agency
አንድን ጉዳይ ተመልክቶ ዳኝነት ለመስጠት ሥልጣን የተሰጠው ለሌላ የዳኝነት አካል ከሆነ ፍ/ቤቶች ጉዳዮን የማየት ስልጣን የማይኖራቸው ስለመሆኑ...
-
38721 agency/ right of heirs of principal
አንድ ሰው ለሌላ ሰው በሰጠው ፍፁም የውክልና ስልጣን መሰረት የተከናወነውን ተግባር ለማፍረስና መከራከሪያው ሊያደርገው የሚችለው ወካዩ ራሱ ስለመሆኑ የወካይ ወራሾች ወኪሉ...
-
40109 contract law/ mortgage/ registration/
በህግ አግባብ ተመዝግቦ የሚገኝ የመያዣ ውል ተጠቃሚ የሆነ ወገን በህግ የተቀመጠው ጊዜ ከማለፉ በፊት ውሉ እንዲታደስለት ከጠየቀ የንብረቱ አስያዥ ፈቃድ...
-
40173 commercial law/ evidence law/ check/ unlawful enrichment
በቼክ ላይ የተፃፈለትን ገንዘብ በህጉ በተቀመጠው ጊዜ ክፍያ ያልጠየቀበት ሰው ወይም በይዞታው እያለ የታገደበት እንደሆነ ይህንኑ ቼክ እንደ ተራ ሰነድ...
-
41535 Banking/ bank deposit/ undue payment/ liability of banks
በባንክ ከተቀመጠ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ትክክለኛው ገንዘብ አስቀማጭ ከሆነ ሰው ውጭ ለሆነ ሰው ገንዘብ ወጪ ተደርጐ የተከፈለ እንደሆነ ባንኩ በሃላፊነት...
-
42150 contract law/ contract of rent/ government houses/
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች ጋር በተያያዘ በፍርድ ሃይል የኪራይ ውል እንዲዋዋል የሚደረግበት ህጋዊ ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ...
-
42714 civil procedure/ opposition by interested party
አስቀድሞ የተሰጠን ውሣኔ ለማስነሳት መቃወሚያ ማቅረብ የሚችል ወገን በክርክሩ መግባት የሚገባው ሆኖ ነገር ግን ተካፋይ ያልነበረ እንደሆነ ባልተካፈለበት...
-
43049 criminal law/ corruption/ abuse of power
የመወሰን ስልጣን የሌላቸውና የሙያ ግልጋሎት የመስጠት ኃላፊነት ብቻ ያላቸው ሰዎች /ሰራተኞች/ በወንጀል ጉዳይ በኃላፊነት ሊጠየቁ የሚችሉበት አግባብ...
-
43226 contract law/civil procedure/ execution of judgment/ object of contract unlawful/ mortage/ banking/ foreclosure/ period of limitation
ውሎችን ህገ ወጥ ናቸው ወይም በህግ የተቀመጠውን መስፈርት አላሟሉም (Unlawful contracts or illegal contracts) በሚል ለመለየት...
-
43379 contract law/ invalidation of contract/ interested party
ተዋዋይ የሆነ ወገን ወይም ጥቅም ያለው ማናቸውም ሰው ውሉ የተደረገበት ጉዳይ ወይም ምክንያት ከህግ ውጪ ነው ወይም ለህሊና ተቃራኒ ነው ወይም ለውሉ አፃፃፍ የተደነገገው ፎርም...
-
43453 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ power of court
የኤክስፐርት ማስረጃ ሙሉ እምነት ሊጣለበት የሚችል ማስረጃ ስላለመሆኑ Download Cassation Decision
-
43582 contract law/ contract of pledge/ formation of contract of pledge
የሚንቀሳቀሱ ንብረቶች በመያዣ (pledge) ለሌላ ሰው ተሰጥተዋል ለማለት የሚቻልበት ሁኔታ እና ውጤቱ መኪና በመያዣነት ተሰጥቷል ለማለት የሚቻልበት አግባብ...
-
44238 civil procedure/ restitution of property taken by court order
በህግ /ፍርድ/ ኃይል የተወሰደ ንብረት ሊመለስ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 349/1/ Download Cassation Decision...
-
44522 civil procedure/ expert witness/ power of court
የልዩ አዋቂ ምስክሮች በፍ/ቤት የሚሾሙበት፣ የሙያ ግዴታቸውን የሚያከናውኑበት እና ፍ/ቤቶችም የሚቀርበውን ሙያዊ ምስክርነት ሊቀበሉ የሚችሉበት አግባብ...
-
44873 contract law/ sale of business/ specific performance
የንግድ መደብር ሽያጭ ውል በግዴታ እንዲፈፀም ለማድረግ የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2330, 2329, 1778/ Download Cassation...
-
45595 criminal law/ criminal procedure/ aggravated homicide/ guilty for lesser offence
በከባድ የሰው መግደል ወንጀል ተከስሶ ጥፋተኛ መሆኑ የተረጋገጠ ተከሳሽ ስለሚጠየቅበት አግባብ የተመሰረተበት ክስ በዓቃቤ ሕግ በኩል እንደክሱ አመሰራረት...
-
46281 civil procedure/ court fee/ unsuccessful party
ከሳሽ የሆነ ወገን ያቀረበው ክስ ውድቅ በተደረገበት ሁኔታ ተከሳሽ የዳኝነት ክፍያውን ለከሳሽ እንዲከፍል የሚደረግበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ...
-
46412 criminal law/ sexual outrage against minors/ juvenile offender
ከ13 ዓመት እስከ 18 ዓመት ድረስ ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኝ ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈፀም የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ስለመሆኑ...
-
46574 contract law/ labor law dispute/ scholarship/ breach of contract
አንድን ስልጠና በአሰሪው ትብብር በውጪ አገር ተከታትሎ በምትኩ አገልግሎት ለመስጠት የተስማማ ሠራተኛ አስቀድሞ በውል የገባውን አገልግሎት የመስጠት ግዴታ...
-
47076 Insurance/ property insurance/ damage/ mitigating damage
መድን ገቢ የሆነ ወገን ጉዳት የደረሰበትን መድን የተገባለት ንብረቱ ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ሊጠገንለት /ሊካስ/ ያልቻለ መሆኑን በተረዳ ወቅት በዚህ...
-
47617 contract law/ form of contract/ interested party
ውልን በተመለከተ በህግ የተቀመጠውን ፎርም አልጠበቀም በሚል አቤቱታ ለማቅረብ ስለሚችለው ሰው /ወገን/ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1808/2/ Download...
-
47682 civil procedure/ jurisdiction/trade practice/ trade commission
የንግድ አሰራር አጣሪ ኮሚሽን ያልተገባ የንግድ ውድድርን በተመለከተ የሚነሳ ክርክርን የመዳኘት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ የንግድ አሰራር አጣሪ ኮሚሽን...
-
47755 criminal law/ responsibilities of the prosecutor/ sentencing
ከወንጀል ጉዳዮች የክስ ሂደት ጋር በተገናኘ ዓቃቤ ሕግ ሊያከናውናቸው የሚገቡ ተግባራትና ኃላፊነቶች የጥፋተኛነት ውሣኔ ከተሰጠ በኋላ ፍርድ ቤቶች ተከሳሽ...
-
47831 criminal law/ sentencing/ aggravating and extenuating/ death penalty
በወንጀል ተከስሶ ጥፋተኛነቱ የተረጋገጠበት ተከሳሽ ላይ የሚጣለውን የቅጣት አይነትና መጠን ለመወሰን ፍ/ቤቶች በህጉ ውስጥ ተካትተው የሚገኙትን የቅጣት...
-
47935 criminal law/ foreign currency/
በህጋዊ መንገድ ወደ አገር ውስጥ የገባ የውጭ ምንዛሪን በህግ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ካለፈ በኋላ ከአገር ይዞ ለመውጣት መሞከር የሚያስከትለው ኃላፊነት...
-
47960 civil procedure/ contract of carriage/ damage/ evidence law/ expert witness
ልዩ ዕውቀትና ክህሎትን መሰረት በማድረግ አንድ ጉዳይ ተመርምሮ የተሰጠ የሙያ አስተያየት ሊስተባበል የሚችለው በጉዳዩ ላይ የተሻለ የሙያ እውቀትና ክህሎት...
-
48012 contract law/ invalidation of contract/ period of limitation/ object of contract unlawful
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1810/2/ ላይ የተመለከተው የይርጋ ገደብ ተፈፃሚ የሚሆነው ውል በፈቃድ ጉድለት ወይም በችሎታ ማጣት የተነሳ እንዲፈርስ ጥያቄ የቀረበ...
-
48242 commercial law/ bill of exchange/ period of limitations
የሐዋላ ወረቀት በይርጋ ስለሚታገድበት አግባብ የንግድ ህግ ቁ. 817/1/ /2/, 825 Download Cassation Decision...
-
48316 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation/ privatization agency
ከአዋጅ ውጪ የማይንቀሳቀስ ንብረት ተወስዶብኛል በሚል በቀረበ አቤቱታ መነሻነት የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በህጉ አግባብ የሚሰጠው ውሣኔ እንደ ፍርድ ቤት...
-
48608 civil procedure/ evidence law/ expert witness/ power of court
ተከራካሪ ወገኖች የሚሟገቱበት ጉዳይ የልዩ አዋቂ ምስክርነትና ማብራሪያ የሚያስፈልገው ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ ፍርድ ቤቶች ይህ እንዲፈፀም ማድረግ ያለባቸው...
-
48857 contract law/ evidence law/ presumption of payment
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2024/ረ/ እና 2023 ለውሃ ፍጆታ ክፍያ ተፈፃሚነት የሌላቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2023, 2024/ረ/ Download...
-
48956 criminal law/guilt/ sentencing/ degree of individual guilt
ወንጀልና የወንጀል ቅጣት የእያንዳንዱን ጥፋተኛ ግላዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ውሣኔ ሊሰጥባቸው የሚገባ ስለመሆኑ የጉምሩክ ህግን በመተላለፈ ጥፋተኛ የተባሉ ሰዎች...
-
49041 contract law/ contract of surety/ termination of contract
የዋስትና ግዴታን ቀሪ ለማድረግ የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1925/2/ Download Cassation Decision
-
49295 commercial law/ contract of carriage/ insurance transitors/ agency
በንግድ ህጉ ቁጥር 683 “ወኪሎች” በሚል የተመለከተው የእቃ አስተላላፊነት ሥራን ለጥቅም የሚሰሩ ወገኖችን የማያካትት ስለመሆኑ መድን ሰጪው ክስ...
-
49502 civil procedure/ evidence law/ hearing of witnesses/ relevance/ admissibility/ audit report
ተከራካሪ ወገኖች እንዲሰሙላቸው የሚቆጥሯቸው የሰው ማስረጃዎች የማሰረዳት ብቃት ሊታወቅ የሚችለው ቃላቸው ከተሰማ በኋላ ስለመሆኑ የተቆጠሩ ማስረጃዎች...
-
49635 contract law/ contract of sale/ payment/ non performance
የተሸጠለትን ነገር የተረከበ ገዢ የሽያጩን ዋጋ ወዲያውኑ የመክፈል ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ ገዥ ለሻጭ /በሽያጭ/ ለማስረከብ በውል ከተስማማው መካከል...
-
50199 Insurance/ mandatory provisions/ agreement of parties
በንግድ ህጉ የመድን ሰጪን ግዴታና ኃላፊነት በተመለከተ የቀረቡ ድንጋጌዎች መድን ሰጪው ከመድን ገቢዉ ጋር አንዳንድ ኃላፊነቶችን ለማስቀረት በሚል...
-
50537 commercial law/ private limited company/ winding up of PLC/ arbitration/ civil procedure/ preliminary objection
ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አባል የሆነ ሰው ከአባልነቱ ለመውጣት የሚችልበት ብሎም ማህበሩ ሊመሰረትና ሊፈርስ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 244/2/ /ረ/ ተከራካሪ ወገኖች...
-
50835 civil procedure/ execution of judgement/ investigation of claims to attached property
በፍርድ ለሌላ ሰው የተላለፈ ንብረት የእኔ ነው በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ሊስተናገድ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 418, 421, 455...
-
51223 civil procedure/ res judicata
በባንክ በኩል ከተላከ ገንዘብ ጋር በተገናኘ በአግባቡ ለተላከለት ሰው አልደረሰውም በሚል የሚቀርብ አቤቱታ በላኪው ወይም በተላከለት ሰው ስም ክስ ቀርቦ...
-
51790 civil procedure/ jurisdiction/ administrative law/ custom authority employees
በአስተዳደራዊ ጉዳይ የመጨረሻ ውሣኔ እንዲያገኙ በህግ ተለይተው የተቀመጡ ጉዳዮችን በተመለከተ ፍ/ቤቶች የመዳኘት ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ የኢትዮጵያ...
-
52075 criminal law/ homicide by negligence/ car accident
በሚያሽከረክረው መኪና ላይ ተሳፍሮ ሲሄድ የነበረ ሰው ወድቆ ለህልፈተ ህይወት የተዳረገበት ሾፌር በወንጀል ህግ ቁጥር 543/2/ ሊጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ...
-
52106 contract law/ contract of sale/ non performance/ injunction/ damage
ከመኪና ሽያጭ ጋር በተገናኘ ሽያጩ ከመከናወኑ በፊት በነበረ የፍ/ቤት እገዳ መነሻነት ገዢው በባለቤትነት መብቱ መገልገል ሳይችል ቢቀር በሻጩ ላይ የሚኖር...
-
52193 civil procedure/application for execution/
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 377 ተፈፃሚ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ Download Cassation Decision
-
52269 commercial law/ share company/ founders
የአክስዮን ማህበር መሥራቾችና የአክሲዮን ድርሻ መብት ጋር በተያያዘ በሚቀርብ አቤቱታ ላይ የንግድ ህግ ቁ. 416/2/ ተፈፃሚነት የሌለው ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ....
-
52546 civil procedure/
ፍርድ ቤቶች ከውሣኔ ሊደርሱ የሚገባው የተከራካሪ ወገኖችን የመሰማት፣ የመከላከል ብሎም በእኩልነት መርህ የመዳኘት መብት በጠበቀ መልኩ ስለመሆኑ...
-
52667 commercial law/ maritime law/ sea carriage/ damage assessment
በባህር ላይ በሚደረግ የዕቃ ማጓጓዝ ለደረሰ ጉዳት የሚከፈል የጉዳት ካሣ አወሳሰን የባህር ህግ ቁ. 198/1/ /3/ Download Cassation...
-
52942 civil procedure/ arbitration/ arbitration procedure/ arbitration fee
የግልግል ዳኝነት ጉባኤ እንደ ፍ/ቤት የዳኝነት አካሄድ ሁልጊዜ ጥብቅ የሆነ የሙግት ሥርዓትን ተከትሎ ጉዳዩን ማየት የሌለበት ስለመሆኑ የግልግል ጉባኤ...
-
53113 civil procedure/ summon procedure/ summon by newspaper
መጥሪያ በጋዜጣ ጥሪ ሊደረግ የሚገባው ሌሎች አግባብነት ያላቸው የመጥሪያ አላላክ መንገዶች ቅደም ተከተላቸውን በጠበቀ መልኩ ከተከናወኑ በኋላ ስለመሆኑ...
-
53421 civil procedure/ execution of judgment/ investigations of claims to attached property
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 418 አቤቱታ እንዲያቀርብ ተፈቅዶለት ክርክር ተካሂዶ ውሣኔ የተሰጠበት ወገን በድጋሚ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 ”ን” መሰረት...
-
53607 civil procedure/ opposition by interested party
በዋናው ክርክር ላይ በተሰጠ ፍርድ መብቱ የተነካበት ሰው በፍርድ አፈፃፀም ወቅት መብቱ ከተነካበት ሰው በተለየ ሥነ ሥርዓት ተቃውሞ ማቅረብ የሚገባው...
-
53844 civil procedure/ parties to a suit/ intervention by third parties
በፍ/ቤቶች ጣልቃ ገብቶ እንዲከራከር ትዕዛዝ የተሰጠው ተከራካሪ ወገን ጥሪ ተልኮለት ቀርቦ መልሱን አልሰጠም በሚል ምክንያት ከክርክሩ ውጪ እንዲሆን የሚሰጥ...
-
53968 contract law/ public tender/ performance of contract/ specification
እቃን ለመግዛት በጨረታ ማስታወቂያ ያወጣ ድርጅት ተወዳዳሪዎች በጨረታ ላይ ከተነገረው የተለየን ዕቃ በማቅረብ ከተወዳደሩ በኋላ ድርጅቱ ተወዳዳሪ የሆነው...
-
54080 civil procedure/ first hearing/ non appearance of defendant/ sufficient cause
ክስ ለመስማት በተቀጠረበት ዕለት ለመቅረብ ያልቻለው በቂ ሊባል በሚችል እክል /ችግር/ ምክንያት መሆኑን ያስረዳ ተከሳሽ በሌለበት ጉዳዩ እንዲታይ በሚል...
-
54249 contract law/ object of contract unlawful/ mining/ licensing
አግባብነት ካለው የመንግስት አካል ፈቃድ ሳይኖር የከርሰ ምድር ቁፋሮ ሥራን ለመስራት የሚደረግ ውል ህጋዊና አስገዳጅ ሊሆን የማይችል ስለመሆኑ Download...
-
54312 contract law/cooperatives/ internal regulations
በማህበር አባላት ስምምነት የሚወጣ ደንብን አስመልክቶ በማህበሩ አባላት መካከል ብሎም በማህበሩ እና በአባላት መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን እልባት...
-
54577 civil procedure/ jurisdiction/ constitution/ federal matter/ appeal/ concurrent power of regional court
የፌዴራል ጉዳይን በውክልና ስልጣን ተመልክቶ በክልል ፍርድ ቤት ውሣኔ የተሰጠበትን ጉዳይ መሰረት በማድረግ የይግባኝ አቤቱታ ማቅረብ ስለሚቻልበት ሁኔታ...
-
54596 contract law/urban land/ lease/ termination of land lease
የከተማ ቦታ ውልን መሰረት በማድረግ በሊዝ የሚሰጥበትና ውሉ ሊቋረጥ የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 272/94 አንቀጽ 15/1/ /ለ/, 16 Download...
-
54632 civil procedure/private international law/ foreign judgment/ res judicata
በውጭ አገር የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት እውቅና ካልተሰጠው በስተቀር በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ የቀረበ አቤቱታ አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ነው ሊባል...
-
54697 civil procedure/ jurisdiction/ urban land law/ lease/ Addis Ababa city court
የሊዝ ውል እንዲቋረጥ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ እና ሊከተል የሚችለው ውጤት የሊዝ ውል ጋር በተያያዘ የሚቀርብ የመብት ጥያቄ በአ.አ ከተማ አስተዳደር...
-
54839 criminal law/unlawful foreign employment agency/ sentencing
ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖር ሰዎችን ወደ ውጪ አገር በመላክ ወንጀል የተከሰሰን ሰው ጥፋተኛ ነው ለማለት እና ቅጣት ለመጣል የሚቻልበት አግባብ የወንጀል ህግ ቁ....
-
55047 criminal law/ corruption/ soliciting of corrupt practices
አንድ ተከሳሽ በወንጀል ህግ ቁጥር 427/3/ መሰረት የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ሊጠየቅ የሚችልበት አግባብ የወንጀል ህግ ቁጥር 427/1/, /3/...
-
55077 commercial law/ check/ background transaction
ቼክ ጋር በተያያዘ የሚቀርብ የፍትሐብሔር ክስ ለቼኩ መፃፍ /መውጣት/ ምክንያት ከሆነው ውል ጋር ተገናዝቦ ሊታይ የሚገባ ስለመሆኑ ውልን መሠረት በማድረግ...
-
55078 civil procedure/ first hearing/ non appearance of plaintiffs/ consequence of non appearance
ክስ ለመስማት ቀጠሮ ከተሰጠ በኋላ ያልቀረቡ ከሳሾችን ከክርክሩ ውጪ እንዲሆኑ በማለት ትዕዛዝ የሰጠ ፍ/ቤት /ችሎት/ በራሱ ተነሳሽነት አስቀድሞ የሰጠውን...
-
55162 civil procedure/ jurisdiction/trade practice/ trade commission
የንግድ አሰራር አጣሪ ኮሚሽን ያልተገባ የንግድ ውድድርን በሚመለከት የሚነሳውን ክርክር የመዳኘት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ ከንግድ ምልክት ጋር በተያያዘ አንድ ድርጊት...
-
55229 contract law/ contract of sale/ delivery/ defects/ period of limitation
አንድን ዕቃ በውል የተረከበ ሰው የተረከበው ዕቃ ጉድለት አለው በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ...
-
55299 criminal procedure/ jurisdiction/ crime against foreign nations
በውጭ አገር መንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን የማየት የዳኝነት ስልጣን ያለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 12/1/...
-
55311 contract law
ውል ጋር በተያያዘ ተዋዋይ የሆነ ወገን ውሉን የፈፀምኩት ተገድጄና ከፍላጐቴ ውጭ ነው በሚል የሚያደርገውን ክርክር ዳኞች (ፍ/ቤቶች) የዚህን ተዋዋይ ወገን...
-
55359 contract law/ construction contract/ construction permit/ object of contract unlawful
ከግንባታ ሥራ ውል ጋር በተያያዘ የግንባታ ሥራ ፈቃድ የሚሰጠው ለባለቤት ወይም ለወኪሉ ስለመሆኑ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ክትትልና ቁጥጥር ደንብ ቁጥር 17,...
-
55649 criminal law/ negligence homicide/ vehicle
በአሽከርካሪነት ሥራው ማድረግ የነበረበትን ጥንቃቄ ሳያደርግ ቀርቶ በሌላ ሰው ላይ የሞት አደጋ ያደረሰ ሰው በወንጀል ህግ ቁጥር 543/2/ የሚጠየቅ...
-
55842 civil procedure/ opposition by third party/
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 እና 418 መሰረት በተሰጠ ፍርድ ላይ ተቃውሞ የሚቀርብበት ሥርዓት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 359, 418, 222, 223,...
-
55973 civil procedure/ amendment of pleadings/ preliminary objections
በመጀመሪያ በቀረበ የክስ መከላከያ መልስ ያልተካተተን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ መልስ እንዲሻሻል በሚል ፍ/ቤት በሰጠው ትዕዛዝ መነሻነት ተካትቶ ሲቀርብ...
-
56010 banking/ loan/ foreclosure/ period of limitation
ግዴታውን ለመፈፀም ያልቻለን ተበዳሪ ንብረት አበዳሪ ባንክ በአዋጅ ቁ. 97/90 በንብረቱ ግምት ከተረከበ በኋላ ቀሪውን ዕዳ በተመለከተ የሚያቀርበው ጥያቄ...
-
56118 civil procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa/ Social courts
የአ.አ. ከተማ አስተዳደር ማኀበራዊ ፍ/ቤቶች የፌዴራል ተቋማት ተከራካሪ የሆኑበትንና የገንዘብ መጠናቸው ከ5ዐዐዐ ብር ያልበለጠ የፍ/ብሔር ጉዳዮችን...
-
56130 civil procedure/ execution of judgement/ public auction/
ከሀራጅ ሽያጭ ጋር በተያያዘ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 እና 453 ትርጉምና ሊፈፀሙ የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447, 453 Download...
-
56252 contract law/ construction contract/ administrative contract/ sub contracting/
የግንባታ ሥራን ለመንግስት ለመስራት ጨረታውን ያሸነፈ ሥራ ተቋራጭ ሥራውን ሙሉ በሙሉ ለሌላ ሥራ ተቋራጭ /ሰው/ በህጋዊ መንገድ ሊለቀቅ ወይም ሊያስተላልፍ...
-
56368 contract law/ arbitration/ civil procedure/ cause of action
ተዋዋይ ወገኖች በመካከላቸው ሊፈጠር የሚችለውን አለመግባባት በግልግል ዳኝነት ለመፍታት ከተስማሙ በኋላ አንደኛው ወገን ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ ሌላኛው...
-
56480 commercial law/ maritime law/ carriage by sea/ scope of the liability of the carrier
በባህር ላይ በሚደረግ የዕቃ ማጓጓዝ ለሚደርስ ጉዳት የአጓጓዡ የኃላፊነት አድማስ የባህር ህግ ቁ. 196, 138, 205, 197, 180/3/ Download...
-
56569 contract law/ contract of sale/ transfer of title of ownership/ vehicles/
ከመኪና ሽያጭ ውል ጋር በተገናኝ ሻጭ ከመኪናው ጋር የተያያዙ አስፈላጊ ሰነዶችን ለገዢ አሟልቶ ያስረከበ መሆኑ ከተረጋገጠ ገዢ ስመ ሃብቱ በስሜ አልተዛወረም በሚል ምክንያት ብቻ ውሉ...
-
56682 contract law/ evidence law/ mortgage/ copy of written contract
የመያዣ ውል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ተደርጐ ለማስረጃነት ዋናውን ሰነድ ማቅረብ ባልተቻለ ጊዜ የዋናው ሰነድ ግልባጭ ስለመሆኑ ሥልጣን በተሰጠው አካል...
-
56794 contract law/ earnest/ cancellation of contract
ውልን መሰረት በማድረግ ቀብድ የተቀበለ ወገን የቀብዱን አጠፌታ በመክፈል ውሉ እንዲፈርስ ለመጠየቅ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1885/2/ Download...
-
56795 civil procedure/ opposition by third party
ሌሎች ሰዎች ተከራካሪ በሆኑበት ጉዳይ ንብረትን አስመልክቶ በፍርድ ቤቱ የተሰጠ የማገጃ ትዕዛዝ ይነሳልኝ በሚል አቤቱታ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ሰው...
-
56893 criminal procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa city court/ illegal business
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች በአዋጅ ቁ. 67/89 ሥር የተደነገጉ የወንጀል ድርጊቶችን የተመለከቱ ክርክሮችን አይቶ ለመወሰን ስልጣን...
-
57179 intellectual property law/ trade mark/ procedure of trade mark registration
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት የንግድ ምልክት እና የንግድ ስምን አስመልክቶ ፈቃድ በሚሰጥበት ወቅት የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማያዛባና ያልተገባ የንግድ ውድድር እንዳይከሰት...
-
57288 commercial law/ private limited company/ transfer of share/ attachment of shares
የአክስዮን ማህበር አባል በመሆን የሚገኝ መብትና ጥቅም ለሌላ ሰው ሊተላለፍ የሚችልበት አግባብ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለአክሲዮን የሆነ ሰው...
-
57356 contract law/ form of contract/ sale of immovable/ witnesses/ document authentication
በጽሁፍ እንዲደረጉ በህግ የተደነገጉ የውል አይነቶች ህጋዊና የተሟሉ ናቸው ለማለት መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች /መስፈርቶች/ የቤት ሽያጭ ውል ምስክር...
-
57360 civil procedure/ appeal procedure/ leave to appeal/ sufficient cause
በህግ የተቀመጠው የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ካለፈ በኋላ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ እንዲፈቀድ የሚቀርብ አቤቱታ ሊስተናገድ የሚችልበት አግባብ ይግባኙ በጊዜው ሊቀርብ ያልቻለው...
-
57378 civil procedure/ execution of judgment/ application for execution/ consolidation of suit
ሁለት ተከራካሪ ወገኖች አንደኛው በሌላኛው ላይ የፍርድ ባለመብት ሆነው የአፈፃፀም አቤቱታው በተለያዩ ፍርድ ቤቶች በቀረበ ጊዜ በፍርድ የበሰለው ገንዘብ...
-
57446 criminal law/ intentional homicide/ legitimate defense
በግድያ ወንጀል የተከሰሰ ሰው የወንጀል ቁጥር 540 ወይም 541ን መሰረት በማድረግ ጥፋተኛ አድርጐ ለመወሰን የወንጀል ድርጊቱ አፈፃፀምን እንዲሁም መነሻ...
-
57632 criminal law/ trial in absentia/ appeal/ cassation
በወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ በሌለበት ፍርድ የተሰጠ እንደሆነ ፍርድ የተሰጠበት ተከሳሽ የሚያቀርበው የይግባኝ አቤቱታ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችልበት አግባብ...
-
57644 criminal law/ criminal procedure/ charges/ participation in commission of crime
ዓቃቤ ህግ በወንጀል በተከሰሰ ሰው ላይ የሚያቀርበው የወንጀል ክስ የወንጀሉን ዝርዝር ሁኔታ መያዝ እንዳለበት በተለይም ተከሳሹ የተከሰሰበትን ወንጀል ለይቶ...
-
57932 commercial law/ share company/ manager/ check/ joint and several liability of manifer
የአክስዮን ማህበር ወይም የኩባንያ ሥራ አስኪያጅ የሆነ ሰው ድርጅቱ የሚያዝበት ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ በድርጅቱ ስም በሚያወጣው/ በሚሰጠው/ ቼክ...
-
57938 criminal law/ criminal procedure/ corruption case procedure/ preliminary proceeding
በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ ክስ ከቀረበበት ሰው ጋር በተገናኘ በሚካሄድ የቅድመ ክስ ሂደት ጉዳዩን የሚያየው ፍ/ቤት እንደቀረበው የወንጀል አይነት በመመርመር...
-
57988 criminal law/ power of the prosecutor/ witnesses
ዓቃቤ ሕግ ወንጀል ፈጽሟል በሚል የተጠረጠረና ምርመራ የተደረገበትን ሰው ተከሳሽ ከሚሆን ይልቅ ምስክር ቢሆን የተሻለ ነው ብሎ ካመነ ይህንኑ ለማድረግ...
-
58157 contract law/ land law/ freedom of contract/ object of contract unlawful/
ተዋዋይ ወገኖች ውል ለማድረግ ነፃ ቢሆኑም ህግ የወሰናቸውና የከለከላቸውን ነገሮች ባለመገንዘብ /ባለማክበር/ የሚደረጉ ውሎች የማይፀኑ እና የማይፈፀሙ...
-
58258 contract law/ non performance/ penalty/ interest
ተዋዋይ ወገኖች ውል ባለመፈፀሙ አንዳቸው ለሌላቸው መቀጮ /ገደብ/ እንዲከፈል በማለት የሚደርሱበት ስምምነት ተፈፃሚ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ በውል በተወሰነ የገንዘብ ቅጣት ላይ...
-
58487 civil procedure/ first hearing/ non appearance of plaintiff/ appeal
ክስ የቀረበበት ጉዳይ ለቃል ክርክር /ለመስማት/ በተቀጠረበት ዕለት ከሳሽ የሆነ ወገን በመቅረቱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73 መሰረት የተዘጋ መዝገብን መነሻ...
-
58514 criminal law/ possession of unexplained property
አንድ ሰው በወር ደመወዝ ከሚያገኘው ገቢ ውጪ ሌላ ህጋዊ የገንዘብ ምንጭ እንዳለው ለማስረዳት ባልቻለበት ሁኔታ በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብትና ንብረት ባለቤት...
-
58540 civil procedure/ appeal procedure/ review of fact/
የበላይ ፍርድ ቤት የስር ፍ/ቤትን ውሣኔ ሊሽር የሚችለው ህጋዊና በቂ ምክንያት ሲኖረው ብቻ ስለመሆኑ በሥር ፍርድ ቤት የተረጋገጡትን ፍሬ ነገሮች የበላይ ፍርድ ቤት ውድቅ...
-
58636 contract law/ evidence law/ sale of immovable/ payment
ህጋዊ ባልሆነ የቤት ሽያጭ ውል አማካኝነት የተሰጠን ገንዘብ ለማስረዳት ህጉ የደነገገው ልዩ የማስረጃ አይነት የሌለና በማናቸውም ማስረጃ ማስረዳት የሚቻል...
-
58931 commercial law/ business license/ trade name/
የንግድና ኢንዲስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ሥራ ፈቃድ ለመስጠት የቀረበው የንግድ ስም ቀደም ሲል ከተመዘገቡ የንግድ ስሞች ጋር አንድ አይነት ወይም ተመሳሳይና...
-
59025 intellectual property law/ appeal/ cassation procedure
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በሚሰጣቸው ውሣኔዎች ላይ ቅሬታ አለኝ የሚል ወገን ያለው መብት ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች ይግባኝ ማቅረብ ነው እንጂ የቀጥታ ክስ ማቅረብ...
-
59045 criminal law/ criminal procedure/ injured party in criminal proceeding
የወንጀል እና የፍ/ብሔር ክሶች ተጣምረው ሊታዩ የሚችሉት በወንጀል ህግ ቁጥር 101 አግባብ ብቻ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 101 Download...
-
59085 civil procedure/ appeal/ calculation of time for appeal
በፍ/ቤት በተሰጠ ፍርድ ላይ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ የተቀመጠው የሥነ ሥርዓት ድንጋጌ ተግባራዊ ሊሆን የሚችልበትና የቀን አቆጣጠር ስሌት ተፈፃሚ...
-
59294 civil procedure/ preliminary objection/ motion on objection
ተከራካሪ ወገኖች የሚያቀርቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ላይ ብይን ሳይሰጥ በማለፍ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ....
-
59304 criminal law/ criminal procedure/ bail/ rejection of bail
ከዋስትና መብት ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤቶች የተከሳሽን የዋስትና መብት ለመንፈግ የተከሰሰባቸውን የወንጀል ክሶች ብዛትና ከባድነት መነሻ ሊያደርጉ ስለመቻላቸው...
-
59356 criminal law/ sentencing/ extenuating circumstances/
በህጉ በጠቅላላ የቅጣት ማቅለያነት የተመለከተን ምክንያት ወንጀሉን ለማቋቋም የቀረበ በሆነ ጊዜ ፍ/ቤቶች ይህንን ምክንያት እንደ አንድ የቅጣት ማቅለያነት...
-
59537 criminal law/ criminal procedure/ order of case/ interlocutory appeal/ cassation procedure
የወንጀል ክስ ቀርቦ ተከሳሹ እንዲከላከል በሚል በፍ/ቤት ብይን የተሰጠ መሆኑ ጉዳዩ የመጨረሻ ፍርድ እንደተሰጠበት በመቁጠር የሰበር አቤቱታ ሊቀርብበት...
-
59568 agency/ form of agency authorization/ document authentication and registration office
የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል ቀርቦ ካልተረጋገጠና ካልተመዘገበ በስተቀር ህጋዊ ውጤት የማይኖረው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ....
-
59723 criminal procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa city court/ tax law crimes/ VAT
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) አዋጅን በመተላለፍ የሚፈፀሙ የወንጀል ጉዳዮችን ለማየት ስልጣን ያልተሰጣቸው...
-
59855 criminal law/ criminal procedure/ bail/ rejection of bail
በወንጀል የተከሰሰ ሰው የዋስትና መብት እንዲከበርለት ትዕዛዝ ከተሰጠ በኋላ ትዕዛዙ ተነስቶ ዋስትናውን ሊከለከል ስለመቻሉ የወ/መ/ሥ/ህ/ቁ. 74...
-
59882 contract law/ loan/ delaying of repayment/ damage/ interest/ penalty provision
በብድር ከተወሰደ ገንዘብ አከፋፈል ጋር በተያያዘ ብድር መክፈያ ጊዜው የዘገየ እንደሆነ ለአበዳሪው በኪሣራ መልክ የሚከፈለው ህጋዊ ወለድ ብቻ ስለመሆኑና...
-
59953 civil procedure/private international law/ execution of foreign judgment
ከኢትዮጵያ ውጪ በሚገኝ ፍርድ ቤት የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች እውቅና ሊሰጠው ወይም ተቀባይነት ሊኖረው የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 456-461...
-
60204 contract law/ bailment/ evidence law
ጥሬ ገንዘብን በአደራ ከመስጠት ጋር በተያያዘ ክርክር የተነሳ እንደሆነ ገንዘቡ በአደራ መልክ መሰጠቱን ለማስረዳት ሊቀርብ ስለሚችል ማስረጃ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2742 2782 2779...
-
60469 contract law/ hiring of intellectual work/ termination of contract/ liability of parties
የእውቀት ሥራ /ግልጋሎት/ ውልን አሰሪ የሆነ ወገን በተናጠል ለማቋረጥ የሚችለው ባለሙያው ሥራውን ሙሉ በሙሉ አጠናቅቆ ለአሰሪው ከማስረከቡ በፊት ስለመሆኑና ባለሙያው ሥራውን አስመልክቶ...
-
60951 contract law/ administrative contract/ non performance/ contract security
ከመንግስት አስተዳደር መ/ቤት ጋር የሥራ ውል ያደረገ ወገን እንደውሉ ለመፈፀም ባልቻለ ጊዜ የአስተዳደር መ/ቤቱ ተዋዋዩ ለውል ማስከበሪያ (contract...
-
61110 contract law/ construction contract/ government contract/ breach of contract/ damage
አንድን ሥራ ለሥራ ተቋራጭ የሰጠ የመንግስት መ/ቤት በራሱ ጥፋት ጉዳት አድርሶ ከሆነ ወይም የሥራ ተቋራጩን ሥራ መደበኛ አፈፃፀም ከባድ ያደረገበት እንደሆነ ለሥራ ተቋራጩ ኪሣራ...
-
61227 civil procedure/ banking law/ foreclosure/ auditing
ፍ/ቤቶች በባንክ ለተሰጠ ብድር መያዣነት የተሰጠ ንብረትን በአዋጅ ቁ. 97/90 ባንኩ ሲረከበው በብድሩ ገንዘብ እና በንብረቱ ወቅታዊ የዋጋ ግምት መካከል...
-
61275 criminal law/criminal procedure/ bail/ new facts/ denial of bail
ፍ/ቤት በወንጀል ጉዳይ የተከሰሰን ሰው በተመለከተ አስቀድሞ የፈቀደውን የዋስትና መብት በራሱ አነሳሽነት ወይም በማናቸውም ባለጉዳይ አመልካችነት አዲስ ነገር ተከስቷል ብሎ...
-
61637 civil procedure/ injunction/ consequence of violation of court injunction
በፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ የተሰጠበትን የማይንቀሳቀስ ንብረት በተመለከተ የእግዱ ትዕዛዝ ተጥሶ ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት በተደረገ የሽያጭ ውል ለሦስተኛ ወገን...
-
61846 civil procedure/non appearance of defendant/ sufficient cause
ክርክሩ በሌለበት እንዲቀጥል የተደረገበት ተከሳሽ በተከታዩ ቀነ ቀጠሮ ቀርቦ በቂ ሆኖ በሚገመት እክል ምክንያት በመጀመሪያው ቀነ ቀጠሮ ያለመቅረቡን ካስረዳ...
-
62134 contract law/ civil procedure/ splitting of claim/ sale of immovable/ invalidation of contract/ reinstatement
የቤት ሽያጭ ውል ፈርሶ ወደ ነበርንበት እንድንመላለስና የከፈልኩት ገንዘብ ይመለስልኝ በሚል ክስ መስርቶ ፍ/ቤት ጥያቄውን በህግ ፊት የሚፀና ውል የለም...
-
62146 contract law/ offer and acceptance/ public promise of a reward/ impossible object
የጠፋ ዕቃን ላገኘ ወይም ሌላ ነገር ለፈፀመ ሰው ሽልማት ይሰጠዋል ተብሎ በተለጠፈ /በተነገረ/ ማስታወቂያ ወይም በአደባባይ ሊታወቅ በሚችል ሌላ አይነት...
-
62173 civil procedure/ third party intervention/ res judicata
በአንድ በመካሄድ ላይ ባለ የፍርድ ቤት ክርክር ተሳታፊ ለመሆን ጥያቄ አቅርቦ በብይን ውድቅ የተደረገበት እና በሌላ መዝገብ ክስ መስርቶ መብቱን...
-
62330 civil procedure/ res judicata/
አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ጉዳይ ጋር በተያያዘ “ቀጥተኛ የፍሬ ነገር ጭብጥ” በሚል የተቀመጠው ሃረግ ትርጉም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 244/2/...
-
62332 criminal law/ transport regulation/ extenuating circumstances/ repentance
በወንጀል ድርጊት በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ያደረሰ ሰው ከጉዳቱ በኋላ ተጐጂውን ወደ ህክምና ቦታ የወሰደው መሆኑ ብቻ በድርጊቱ የተፀፀተ መሆኑን ያሳያል በሚል...
-
63344 criminal law/ criminal procedure/ corruption case/ bail
በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ ክስ የቀረበበት ሰው በዋስትና ወረቀት ለመለቀቅ የሚያቀርበውን ጥያቄ ፍ/ቤቶች ተከሳሹ በቀረበበት የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ሆኖ...
-
63417 civil procedure/ jurisdiction/ administrative law/ political appointee/ public service
የፖለቲካ ተሿሚ የሆነ ሰው ከሥራ ኃላፊነቱ መነሳቱን ተከትሎ ያለውን ቅሬታ የመንግስት ሰራተኞች አዋጅን መሰረት በማድረግ ለአስተዳደር ፍ/ቤት ጉዳዩን አቅርቦ ሊስተናገድ...
-
63627 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation/ privatization agency
የኢትዮጵያ የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ከአዋጅ ውጩ የተወሰዱ ንብረቶችን በተመለከተ የቀረበን ጉዳይ አከራክሮና አጣርቶ የመወሰን ስልጣን በህግ የተሰጠውና...
-
63699 civil procedure/ pleading/ statement of claim/ appeal/ amendment
ግልጽነት የጐደለው ክስ /አቤቱታ/ በቀረበ ጊዜ ክሱ በተከራካሪዎች አነሳሽነት ወይም ፍ/ቤቱ በራሱ ክሱ እንዲሻሻል ሳይደረግ በደፈናው የቀረበን የይገባኛል...
-
63727 criminal law/ attempt/ homicide/ grave willful injury
አንድ የወንጀል ድርጊት በእርግጥም ተጀምሯል /ተፈጽሟል/ ለማለት የሚቻለው የተደረገው ተግባር በማያጠራጥር ሁኔታና በቀጥታ ወንጀሉን ለመፈፀም ወደታሰበለት...
-
63741 criminal law/ criminal procedure/ plea guilty/ appeal
በወንጀል ተከስሶ የቀረበ ተጠርጣሪ በፍ/ቤት በሰጠው የእምነት ቃል መሰረት ጥፋተኛ ተብሎ ቅጣት ከተጣለበት በኋላ በተሰጠው የጥፋተኝነት ውሣኔ ላይ ይግባኝ...
-
64203 contract law/ money transfer/ lien/
በሃዋላ የተላከን ገንዘብ ባንክ ለዕዳ ማስመለሻ በሚል ያለፍርድ መያዝ የማይችል ስለመሆኑ በፍትሐብሔር ግንኙነት እዳን ለማቻቻል ስለሚቻልበት አግባብ...
-
64703 civil procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa city court/ government houses/ possessory action
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ንብረትነታቸው የከተማው አስተዳደር ለመሆናቸው ክርክር በማይቀርብባቸው ቤቶች ላይ የሚነሱ የይዞታ፣ የኪራይ እና...
-
64813 criminal law/ criminal procedure/ cassation procedure/ issue of fact and law/
ከወንጀል ጉዳይ ጋር በተያያዘ በሥር ፍ/ቤቶች በፍሬ ነገር ደረጃ የተረጋገጠ እውነታ የተጠቀሰውን ወንጀል የሚያቋቁም መሆን አለመሆኑ ጉዳይ የህግ ጭብጥ...
-
64887 contract law/ bailment/ evidence law
ስለ አስፈላጊ አደራ እና የማስረጃ አይነት የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2782,2800,2802,2472 Download Cassation Decision
-
65054 criminal law/ contract law/ breach of trust
ውልን /ስምምነትን/ መሰረት ባደረገ ግንኙነት አንድን ንብረት ወስዶ በውሉ መሰረት ለመመለስ ፈቃደኛ ያልሆነ ሰው የእምነት ማጉደል ወንጀል ፈጽሟል በሚል...
-
65632 banking/ loan/ foreclosure/ liability of banks
ባንኮች ላበደሩት ገንዘብ በመያዣነት የያዙትን የማይንቀሳቀስ ንብረት በዕዳ መክፈያነት በሐራጅ ለመሸጥ የተሰጣቸውን ስልጣን በተግባር ሲያውሉ ህግን በመተላለፍ በባለዕዳው ላይ ለሚደርሰው...
-
65930 civil procedure/ evidence law/ expert witness/ power of court
በፍ/ብሔር ክርክር ፍ/ቤት አንድን ጉዳይ /ጭብጥ/ ለማስረዳት የሚቀርብን የሙያ ምስክርነት (expert witness) ውድቅ በማድረግ ባለሙያ ባልሆኑ...
-
66210 contract law/ advocacy/ obligation of lawyer
የደንበኛን ጉዳይ /ክርክር/ በፍ/ቤት ክስ መስርቶ ሙያዊ አገልግሎት ለመስጠት የጥብቅና የውክልና ስልጣን የተሰጠው ጠበቃ በውል የገባውን ግዴታ በተገቢው...
-
66767 criminal law/ evidence law/ criminal procedure/ additional evidence/ power of court
ተጨማሪ ማስረጃን ከመቀበል ጋር በተያያዘ በወንጀል ህግ ቁጥር 143/2/ ሥር የተመለከተው ድንጋጌ ፍ/ቤቱ ለፍትህ አሰጣጥ ተገቢ ነው ብሎ ሲያመን ትዕዛዝ...
-
67947 criminal law/ drawing of check without cover
“የሚያዝበት ገንዘብ ሳይኖር ቼክ ማውጣት” በሚል በወንጀል ህጉ ውስጥ የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት ለማቋቋም ቼኩ ለክፍያ ባንክ በቀረበበት ጊዜ በቂ ስንቅ የሌለው መሆኑን...
-
68407 criminal law/ criminal irresponsibility/ mental illness
በወንጀል ጉዳይ የተከሰሰ ሰው የሚያነሳው የጤና ችግር ከዋስትና መብት አኳያ ሲታይ ስላለው ህጋዊ ጥበቃ Download Cassation Decision
-
69899 criminal law/ business registration and licensing/
የንግድ ፈቃድ መብትን መጣስ በአዋጅ ቁ. 501/98 መሰረት የወንጀል ተጠያቂነትን ስለሚያስከትልበት አግባብ Download Cassation Decision