184447 civil procedure-hearing-witness

የግራ ቀኙን ክርክር ለማጣራት ተከራካሪዎች የሰው ማስረጃቸውን እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ቢሰጥም ከሳሾች ምስክሮችን ማግኘት ባለመቻላቸው ምትክ ምስክሮች ለማቅረብ እንዲፈቀድላቸው ያቀረቡትን አቤቱታ ፍ/ቤት ሳይቀበለው ቀርቶ ተከሳሾች ምስክሮቹን ማቅረብ እንደሚችሉ አስተያየት በመስጠታቸው በነሱ በኩል መጥሪያ እንዲደርሳቸው ሲታዘዝ የሥነ ሥርዓት ጉድለት አለበት በማለት ትዕዛዙን ለሰጠው ፍርድ ቤት አቤቱታው ቀርቦ ውድቅ ከተደረገ ለክርክሩ የመጨረሻ የፍርድ ውሳኔ ሆኖ ከሥረ ነገር ፍርድ በፊት ይግባኝ የማይቀርብበት ስለመሆኑ 

Download