Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 47960 civil procedure/ contract of carriage/ damage/ evidence law/ expert witness

    ከብር 40,000 ሊበልጥ የሚችለው በንግድ ህግ ቁ. 599 የተመለከተው መስፈርት መሟላቱ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136/1/ የንግድ ህግ ቁ. 597/1/ Download Cassation Decision

  • 58540 civil procedure/ appeal procedure/ review of fact/

    የሚል ምክንያት በመስጠት ብቻ ስላለመሆኑና በዚህ መልክ የሥር ፍ/ቤት ውሣኔን በመሻር የሚሰጥ ፍርድ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ. 341 እና ተከታዮቹ Download Cassation Decision

  • 57378 civil procedure/ execution of judgment/ application for execution/ consolidation of suit

    የበሰለው ገንዘብ በመቻቻል እንዲፈፀም በሚል በአንድ ፍርድ ቤት ተጠቃሎ እንዲታይ ለማድረግ የሚሰጥ ትዕዛዝ አግባብነት ያለውና ህጋዊ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 397 Download Cassation Decision

  • 51223 civil procedure/ res judicata

    ሰው ስም ክስ ቀርቦ ከተወሰነ በኋላ በሌላኛው /በላኪው/በተላከለት/ሰው/ ስም የሚቀርብ አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥህ/ቁ. 5 የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5 Download Cassation Decision

  • 53421 civil procedure/ execution of judgment/ investigations of claims to attached property

    የተሰጠበት ወገን በድጋሚ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 ”ን” መሰረት በማድረግ የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 418, 447, 354 Download Cassation Decision

  • 55973 civil procedure/ amendment of pleadings/ preliminary objections

    ፍ/ቤት በሰጠው ትዕዛዝ መነሻነት ተካትቶ ሲቀርብ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 91, 244 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1856 Download Cassation Decision

  • 56795 civil procedure/ opposition by third party

    ወገን የክርክሩን ውጤት ጠብቆ መብቱን የሚነካበት ሆኖ ባገኘው ጊዜ ከውሣኔው በኋላ የሚያቀርበው አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 መሰረት ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 52546 civil procedure/

    ፍርድ ቤቶች ከውሣኔ ሊደርሱ የሚገባው የተከራካሪ ወገኖችን የመሰማት፣ የመከላከል ብሎም በእኩልነት መርህ የመዳኘት መብት በጠበቀ መልኩ ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 55078 civil procedure/ first hearing/ non appearance of plaintiffs/ consequence of non appearance

    የሰጠውን ትዕዛዝ በማንሳት ከክሱ ውጪየሆኑትን ከሳሾች የክሱ አካል በማድረግ የሚሰጠው ውሣኔ ከሥነ ሥርዓት ህግ ውጪ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73, 74, 78 Download Cassation Decision

  • 52193 civil procedure/application for execution/

    የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 377 ተፈፃሚ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ Download Cassation Decision

  • 61846 civil procedure/non appearance of defendant/ sufficient cause

    ሆኖ በሚገመት እክል ምክንያት በመጀመሪያው ቀነ ቀጠሮ ያለመቅረቡን ካስረዳ መከላከያውን አቅርቦ የመከራከር መብት የሚኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 72, 78/1/ Download Cassation Decision

  • 55842 civil procedure/ opposition by third party/

    በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 እና 418 መሰረት በተሰጠ ፍርድ ላይ ተቃውሞ የሚቀርብበት ሥርዓት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 359, 418, 222, 223, 137/3/ Download Cassation Decision

  • 65930 civil procedure/ evidence law/ expert witness/ power of court

    ባልሆኑ ምስክሮች የተሰጠ የምስክርነት ቃልን ሊቀበል የሚችለው ይህን ለማድረግ የሚያስችል በቂ እና አሳማኝ ምክንያት ሲኖር ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136/1/ Download Cassation Decision

  • 59953 civil procedure/private international law/ execution of foreign judgment

    ከኢትዮጵያ ውጪ በሚገኝ ፍርድ ቤት የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች እውቅና ሊሰጠው ወይም ተቀባይነት ሊኖረው የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 456-461 Download Cassation Decision

  • 57360 civil procedure/ appeal procedure/ leave to appeal/ sufficient cause

    በተከሰተ ጉድለት መሆኑ ከታወቀ የማስፈቀጃ አቤቱታው በበቂ ምክንያት የተደረገ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 326/2/ /1/ 323/2/ 325 Download Cassation Decision

  • 62173 civil procedure/ third party intervention/ res judicata

    መዝገብ በመግባት የክርክር ተሳታፊ ከመሆን የሚያግደው ነገር የሌለ ስለመሆኑ ወይም ጉዳዩ አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5 Download Cassation Decision

  • 63699 civil procedure/ pleading/ statement of claim/ appeal/ amendment

    አነሳሽነት ወይም ፍ/ቤቱ በራሱ ክሱ እንዲሻሻል ሳይደረግ በደፈናው የቀረበን የይገባኛል ጥያቄ ላይ የሚሰጥ ፍርድ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 91/1/ Download Cassation Decision

  • 61227 civil procedure/ banking law/ foreclosure/ auditing

    መሆኑን ባመኑ ጊዜ ይህንን ለማድረግ ልዩ የሂሳብ አዋቂ (expert witness) በመመደብ ለጉዳዩ እልባት ሊሰጡ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136/1//2/ Download Cassation Decision

  • 61637 civil procedure/ injunction/ consequence of violation of court injunction

    መብቱን ለማስከበር የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 156 አዋጅ ቁ. 334/95 አንቀጽ 15/2/ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1204, 1206, 1184, 1185, 1195 Download Cassation Decision

  • 54632 civil procedure/private international law/ foreign judgment/ res judicata

    በውጭ አገር የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት እውቅና ካልተሰጠው በስተቀር በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ የቀረበ አቤቱታ አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ነው ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ Download Cassation Decision