Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 40186 commercial law/ insurance/ financial guarantee bond/ share company/ power of manager of share company

    2(20) የንግድ ህግ ቁ.36(1)(2), 121(ሰ), 348(3), 313(1)-(7), 313(10-12), 34(1),1 09(ረ), 323(2-3), 35(1), 26, 120 Download Cassation Decision

  • 141978 criminal law/ criminal procedure/ crimes punishable upon formal complaint/

    150-153 እና የወ/ህ/ቁ. 559/2/ እና 575/2/ሀ/፣ በወ/ህ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 132- 135፣ 185፣196፣ 117 94.88 123-131 እና 186-149 Download Cassation Decision

  • 08751 civil procedure/ review of judgment

    ማስረጃ ተገኝቷል በሚል የተሰጠው ፍርድ በድጋሚ ሊታይ የሚችልበት አግባብ ውሣኔ ያልተሰጠበት ጉዳይ በድጋሚ ዳኝነት እንዲታይ አቤቱታ ሊቀርብበት የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6 Cassation Decision no. 08751

  • 22556 civil procedure/ right of parties to hearing

    በክርክር አመራር ሂደት የተከራካሪ ወገኖች የመሰማት መብት ተግባራዊ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ Cassation Decision no. 08751

  • 19142 civil procedure/preliminary objection/ interlocutory appeal

    ደረጃ መቃወሚያ ጋር በተያያዘ በሚሰጥ ብይን ላይ ፍ/ቤቱ በሥረ- ነገር ረገድ የመጨረሻ ውሣኔ ሣይሰጥ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 32ዐ (3) Cassation Decision no. 19142

  • 20262 civil procedure/ execution of judgment

    Cassation Decision no. 08751

  • 20465 civil procedure/ court jurisdiction/ federal courts/ concurrent power of regional courts

    ፍ/ቤቶች ባላቸው የውክልና ስልጣን ያዩዋቸውን የፌዴራል ጉዳዬች በይግባኝ ተቀብለው የማየት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 322/95 የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 8ዐ(2) Cassation Decision no. 20465

  • 21270 civil procedure/ banking/ mortgage/ attachment

    በመያዣነት የተያዘ እንደሆነ ባንኩ በህግ ተሰጠው መብት መገልገል ይችል ዘንድ ፍ/ቤት የሰጠውን የእግድ ትዕዛዝ ማስነሳት የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 158 አዋጅ ቁ. 97/9ዐ Cassation Decision no. 21270

  • 22603 civil procedure/ evidence law/ power of court

    ያላቸው በመሆናቸው ጥርጣሬን የፈጠሩ እንደሆነ ፍ/ቤት ተጨማሪ ማስረጃ እንዲቀርብ በማድረግ ጥርጣሬ ያለበትን ጉዳይ አጥርቶ መወሰን ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 255 257 Cassation Decision no. 22603

  • 23363 insurance/ liability of insurer

    የመድን ሰጪ አካል ኃላፊነት በመድን ሽፋን ፖሊሲው ላይ ከተጠቀሰው የገንዘብ መጠን በላይ ሊሆን የማይችል ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 665(2) Cassation Decision no. 23363

  • 23628 commercial law/ company law/ incorporation/ trademark

    ሰውነት ያገኘ ኩባንያ በኢትዮጵያ የንግድ ምልክት ምዝገባ ጥያቄ አቅርቦ በሂደት ላይ ያለ መሆኑ በውጭ አገር ያገኘውን የህግ ሰውነት ቀሪ የሚያደርገው ስላለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 1ዐዐ Cassation Decision no. 23628

  • 23692 civil procedure/ third party intervention

    አግባብና አፈፃፀሙ በሦስተኛ ወገን ተከሳሽነት በክርክር ውስጥ እንዲገባ የተደረገ ወገን ከተከሳሽ ጋር ከመሟገት በቀር ተከሳሹን ተክቶ ከሣሽን መከራከር አይችልም ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ Cassation Decision no. 23692

  • 23744 civil procedure/ pauper action/ appeal

    እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ በሚል አቤቱታ አቅርቦ ጥያቄው በፍ/ቤት ትዕዛዝ /ውሣኔ/ ውድቅ የተደረገበት ተከራካሪ ይግባኝ የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 32ዐ(1) (3) Cassation Decision no. 23744

  • 23769 civil procedure/ valuation of property

    ከአገልግሎት ብዛት ከጥቅም ውጭ የሚሆኑና ሊያስረክቧቸው የማይችሉ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ግምታቸውን መጠየቅ የክሱ ምክንያት ቀሪ በሆነ ነገር ላይ ክስ እንደመመስረት የሚቆጠር ስለመሆኑ Cassation Decision no. 23769

  • 24111 civil procedure/ failure to appear/ statement of defence

    መልስ ለመቀበል ቀጠሮ በተያዘበት ዕለት ተከሳሽ ሳይቀርብ የቀረ እንደሆነ ተከሳሹ ሊያጣ የሚችለው መልሱን በፁሁፍ የማቅረብ መብቱን ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 7ዐ(ሀ) 195 Cassation Decision no. 24111

  • 24775 civil procedure/ failure to appear/ statement of defence

    ተከሳሽ መልስ እንዲያቀርብ በታዘዘበት ዕለት ባለመቅረቡ ብቻ ጉዳዩ በሌለበት እንዲታይ በሚል የሚሰጥ ትዕዛዝ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 241(1) 233 Cassation Decision no. 24775

  • 25026 civil procedure/ appeal/ new points of contention

    የሚገቡ ነጥቦችን በስር ፍርድ ቤት ባላነሳበት ሁኔታ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በራሱ አነሳሽነት አንስቶ ውሣኔ መስጠት የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 328(2) እና 182(2) Cassation Decision no. 25026

  • 25890 civil procedure/ thrid party intervention

    ሌሎች ተከራካሪዎች በፍርድ ቤት በማካሄድ ላይ ባሉት ክርክር ያገባኛል የሚል 3ኛ ወገን ከውሣኔ በፊት ጣልቃ ገብቶ ለመከራከር የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 41 Cassation Decision no. 25890

  • 26670 civil procedure/ execution of judgment

    ባለገንዘብ በፍርድ አፈፃፀም ከፍርድ ባለዕዳው የተረከበው ንብረት ከዕዳው በላይ ከሆነ ልዩነቱን ሊከፍል የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 428(2) Cassation Decision no. 26670

  • 27739 civil procedure/ land law/ sale of land/ cause of action

    ከመሬት ሸያጭ ውል ጋር በተያያዘ የሚቀርብ አቤቱታ የክስ ምክንያት የሌለውና በፍ/ቤት ሊስተናገድ የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 231(2) Cassation Decision no. 27739