Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 42700 Contract law/ civil cases/ period of limitation/ calculation of period of limitation

    የእቁብ ገንዘብ ይከፈለኝ ጥያቄ በይርጋ ደንብ የሚገዛ እንጂ በፍ/ብ/ህ/ቁ 2024 ሥር በተመለከተው የህሊና ግምት የሚሸፈን ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2024 Download Cassation Decision

  • 46189 criminal law/ fraudulent practice

    አንድ ሰው የማታለል ተግባር ፈፅሟል በሚል በወንጀል ሊጠየቅ የሚችልበት አግባብ የወንጀል ህግ ቁጥር 692(1) Download Cassation Decision

  • 53612 criminal law/ mitigating circumstances

    ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ የተባለ ተከሳሽ የዘወትር ፀባይ መልካም የነበረ መሆኑ በተናጠል (በራሱ) ቅጣትን ለማቅለል የሚያስችል ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 82(1) (ሀ) Download Cassation Decision

  • 41248 criminal law/ pardon/ criminal record

    ወንጀለኛው በይቅርታ የተለቀቀ መሆኑ አስቀድሞ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ውሣኔ እንዳልነበረ የሚያስቆጥር (በሪከርድነት እንዳይያዝ የሚያደረግ) ስላለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር Download Cassation Decision

  • 48617 criminal law/ criminal procedure/ appeal/ relief regarding sentencing

    ወይም በዛ በሚል በግልፅ ይግባኝ ባልተጠየቀበት ሁኔታ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ቅጣትን ከፍ ወይም ዝቅ በማድረግ ውሣኔ ሊሰጥ የማይገባ ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 195(መ) Download Cassation Decision

  • 51706 criminal law/ criminal procedure/ evidence law/ burden of proof

    ሸክማቸውን ተወጥተዋል ለማለት የሚቻልበት አግባብ በፍ/ቤት ፊት ቃለ- መሃላ በመፈፀም የተሰጠ የምስክር ቃል እውነት ነው በሚል የሚወሰደው ግምት ሊፈርስ የሚችል ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 38681 contract law/ mortgage/ valid mortgage

    የማይንቀሳቀስ ንብረት በመያዣ ተሰጥቷል ለማለት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 3041,3052 Download Cassation Decision

  • 45161 property law/ government owned houses/ expropriation/ jurisdiction

    ተወስዶብኛል የሚል ከሆነም ለሚመለከተው አካል ጥያቄውን አቅርቦ ውሳኔ አግኝቶ ባለመብትነቱን ሳያረጋግጥ የሚያቀርበው ክስ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 47/67 Download Cassation Decision

  • 43600 property law/ immovable property/ ownership

    የማይንቀሳቀስ ንብረትን አስመልክቶ የሚቀርብ የመፋለም ክስ በይርጋ ቀሪ ነው (ቀሪ ሆኗል) ሊባል የሚችል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1677 1845 1206 1188-1192 Download Cassation Decision

  • 48699 property law/ immovable property/ title deed/ ownership/ expropriation

    የአዋጅ ቁጥር 47/67 በሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት የተሰጠን ካርታ መሰረት በማድረግ ክሥ ለመመስረት የሚያስችል መብት ወይም ጥቅም የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 47/67 Download Cassation Decision

  • 43081 property law/ possession/ possessory action

    በአንድ ቤት ውስጥ ሲኖር ያልነበረ ወይም ቤቱን በእጁ አድርጐ ሲያዝበት ያልነበረ ሰው የሚያነሣው የሁከት ይወገድልኝ ክስ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1149 Download Cassation Decision

  • 42861 property law/ possession/ possessory action

    በሃይል ቤቴ ተይዞብኛል እንዲለቀቅልኝ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ የሁከት ይወገድልኝ ክስ ነው ሊባል የሚችል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1206,1149 Download Cassation Decision

  • 48048 contract law/ contract of bailment/ period of limitation

    ጊዜ ወዲያውኑ መመለስ ያለበት ስለመሆኑ ንብረትን በአደራ የሰጠ ወገን ንብረቱ እንዲመለስለት ከመጠየቅ ጋር በተያያዘ በህግ የተቀመጠ የጊዜ ገደብ (ይርጋ)የሌለ ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 39601 extra contractual liability/ damage

    የጉዳት ኪሣራ የሚከፈለው ጉዳት ስለመድረሱ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ9ዐ 2ዐ91 Download Cassation Decision

  • 42962 extra contractual liability/ damage/ no income/ equity

    ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ጉዳት የደረሰበት ሰው ጉዳቱ ከመድረሱ በፊት ገቢ ያልነበረው መሆኑ በርትዕ ሊከፈለው የሚገባውን ካሣ የሚያስቀር ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 21ዐ2 Download Cassation Decision

  • 43843 extra contractual liability/ criminal proceeding/ effect of acquittal on civil suit

    ተከስሶ ጥፋት የሌለበት መሆን በራሱ በተመሳሳይ ጉዳይ በፍትሐብሔር ከቀረበ ክስ ነፃ ለመውጣት እንደ በቂና የመጨረሻ መስፈርት የሚወሰድ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2149 Download Cassation Decision

  • 45735 extra contractual liability/ vicarious liability/ liability of employer

    ጊዜ የተቀጠረ ሠራተኛ ከውል ውጭ በሆነ ግንኙነት በሥራ ወቅት በሌሎች ሰዎች ላይ ለሚያደርሰው ጉዳት አሠሪ ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2130 2131 2132 Download Cassation Decision

  • 44588 labor dispute/ contract law/ liability of worker

    ድርጊት ከሥራ ለማሰናበት በቂ አይደለም ተብሎ መወሰኑ አሰሪው በሠራተኛው ላይ በፍ/ብሔር ጉዳይ ሊያቀርብ የሚችለውን ክስ የሚያስቀር የመጨረሻ ፍርድ /ውሣኔ/ ስላለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 50225 extra contractual liability/ fatal accident/ damage/ age of claimant

    ሰው ዕድሜ ከአስራ ስምንት ዓመት በላይ በመሆኑ የተነሣ ብቻ ካሳው ሊከፈለው አይገባም ለማለት የሚያስችል የሕግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2095/1/ Download Cassation Decision

  • 34665 administrative law/ title deed/ Addis Ababa city

    የአ.አ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት የሥራና ከተማ ልማት ቢሮ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት ደብተርን ለመሰረዝ የሚያስችል ስልጣን ያለው ስለመሆኑ Download Cassation Decision