Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 61843 civil service/ appeal/

    ይግባኝ ለማቅረብ ጊዜ ያለፈበትን አቤቱታ ተቀብሎ ለማስተናገድ የሚቻልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 515/99 አንቀጽ 76/2/ አዋጅ ቁ. 6/2000 አንቀጽ Download Cassation Decision

  • 57337 labor dispute/ termination of contract of empolyment/ contract of employment for definite period of time

    ለተወሰነ ጊዜና ሥራ የተቀጠረ ሠራተኛ ጊዜው ደርሶ መሰናበቱ ምንም እንኳን ሌሎች ሠራተኞች በእሱ ምትክ የተቀጠሩ ቢሆንም ህገ ወጥ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 64734 labor dispute/ termination of contract of employment/ collective agreement

    ውስጥ የተካተቱ ሠራተኛን ያለማስጠንቀቂያ ከሥራ ለማሰናበት የሚያስችሉ ምክንያቶች ጥፋትን መሰረት ማድረግ ያለባቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 27/1//ተ/ Download Cassation Decision

  • 66306 labor dispute/ termination of contract of employment/ construction project

    የቀጠረውን ሰራተኛ የግንባታ ሥራው ውል በመቋረጡ ምክንያት ማሰናበቱ ህገ ወጥ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 24/4/, 4/1/, 10, 9 Download Cassation Decision

  • 59906 labor dispute/ termination of contract of employment/ criminally charged worker

    ጉዳዩን በማስተናገድ ላይ የሚገኝ ፍ/ቤት የሠራተኛውን ስንብት አግባብነት ለመወሰን ማናቸውንም ማስረጃ አስቀርቦ በመመልከት ለጉዳዩ እልባት መስጠት ያለበት ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 18495 labor dispute/ death/ severance pay

    ከሥራ ጋር ባልተገናኘ /ተፈጥሮአዊ/ ሞት ምክንያት የሥራ ውል ሲቋረጥ የሥራ ስንብት ክፍያ የማይከፈል ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 20869 labor dispute/ bonus payment/ profit of company

    ጭምር ስለመሆኑ የቦነስ ክፍያ ተጠቃሚ ለመሆን ሠራተኛው ድርጅቱ /ተቋሙ/ ትርፋማ ውጤት ባስገኘበት ዓመት በሥራ ላይ የነበረና አስተዋጽኦ ያደረገ መሆን ያለበት ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 48217 property law/ right on land/ ownership/ constitution/ right to access to justice

    የሚቀርብ አቤቱታ በፍ/ቤት ታይቶ ፍርድ ሊሰጥበት የማይችል አስተዳደራዊ ጉዳይ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 37 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 4 Download Cassation Decision

  • 52496 property law / expropriation/ right on land/ compensation

    መሆኑ እንዲሁም ንብረቱን ለመተካት ከሚያስፈልገው ወጪ ጋር ተመጣጣኝነት ያለው መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 401/96 አንቀጽ 9/1/, 10 አዋጅ ቁ. 455/97 Download Cassation Decision

  • 55081 civil procedure/ execution of judgment/ property law / ownership

    አስቦ አካለ መጠን ባልደረሰ ህፃን ልጁ ስም ማዞሩ ብቻ ከኃላፊነት ሊያድነው የሚያስችል ስላለመሆኑና ይህ በመሆኑም ሊፈፀም የሚችል ፍርድ የለም ሊባል የማይችል ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 50810 property law / expropriation/ valuation/ compensation

    ጥቅም ሲባል ንብረቱ የተወሰደበት ሰው የተሰጠው ግምት ከንብረቱ ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ አይደለም በሚል ለፍ/ቤት የሚቀርብ አቤቱታ በ3 ወር ጊዜ ውስጥ መቅረብ ያለበት ሰለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 47139 property law /

    የማይንቀሳቀስ ንብረት ጋር በተያያዘ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ስመ ሃብት ይዞ መገኘት የንብረቱ ባለቤት አድርጐ የማያስቆጥር ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1195, 1196 Download Cassation Decision

  • 48086 property law / contract of rent/ expropriation

    አዋጅ ቁ. 47/67 ከመውጣቱ በፊት የተደረገ የመሬት ኪራይ ውል ህጋዊ አስገዳጅነት ሊኖረው የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 47/67 Download Cassation Decision

  • 49985 property law /possessory action/ civil procedure/ court fee

    የማይገመቱ አቤቱታዎች አይነት ሊስተናገድ የማይገባ ስለመሆኑና የይርጋ ደንብ ተፈፃሚ የማይሆን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1149/2/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 16, 226/3/ Download Cassation Decision

  • 49200 property law/ land right/ constitution/

    መሬት በፍ/ብሔር ግንኙነት የተፈጠረን ዕዳ ለመክፈል ጥቅም ላይ ሊውል የማይችል ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 40/3/ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1678/2/ Download Cassation Decision

  • 57271 property law / expropriation/ compensation/ urban land/ civil procedure/ jurisdiction

    ሥር ለተቋቋመ የመሬት ነክ አቤቱታ ሰሚ አካል ስለመሆኑ እና በመደበኛ ፍ/ቤት ጉዳዩ ሊታይ የሚችለው በይግባኝ ብቻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 455/97 አንቀጽ 11/2/, /4/ Download Cassation Decision

  • 47526 contract law/ construction contract/ form of contract

    ሥራ ጋር በተገናኘ ተፈፃሚ ስለሚሆኑ ድንጋጌዎች የሥራ ተቋራጭነት ውል ተፈጽሟል /አለ/ ለማለት የሚቻልበት አግባብ የግንባታ ሥራ ውል በልዩ ፎርም መደረግ ያለበት ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 60720 contract law / sale of immovable/ good faith/ ownership/ title deed/ document authentication

    በሽያጭ ለ3ኛ ወገን ለማስተላለፍ መብት ከሌለው ሰው እያወቀ የሽያጭ ውል የፈፀመ ገዢ በቅን ልቦና የተደረገ ነው በሚል የሕግ ጥበቃ የሚደረግበት ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 63042 contract law/ rent/ obligation of the lessor/ possession

    3ኛ ወገኖች አድራጐት ለሚነሳ ሁከት አከራይ ዋስትና እንዲሰጥ የማይገደድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2914/1/, /2/, 2913/1/, /2/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158 Download Cassation Decision

  • 63352 property law /expropriation/ compensation/

    የተነሳ የተቋረጠ ገቢ /የታጠ ጥቅም/ ካሣ ሊከፈል የሚችልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 455/97 አንቀጽ 2/1//ለ/, 7/1/2/ ደንብ ቁ. 135/99 Download Cassation Decision