48850 criminal law/ value added tax (VAT)/ criminal liability of manager/ criminal liability of entity

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ አፈፃፀም ጋር በተያያዘ የንግድ ድርጅት ሠራተኛ፣ ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም ድርጅቱ በወንጀል ጉዳይ ክስ ቀርቦባቸው ኃላፊ ሊሆኑ የሚችሉበት አግባብ አዋጅ ቁ. 285/94 አንቀፅ 56(1)(3) አዋጅ ቁ. 6ዐ9/2ዐዐ1 አንቀፅ 5ዐ(ለ)(1) 22(1) የወንጀል ህግ አንቀፅ 23(3) 34(1)

Download Cassation Decision