አባትነት በፍርድ ሊነገር የሚችልባቸው ሁኔታዎች ላይ ሳይንሳዊ የደም ምርመራ (DNA test) በማስተባበያ ማስረጃነት ሊቀርብ የሚችል ስለመሆኑና ፍ/ቤቶች ተከራካሪ ወገኖች በዚህ ረገድ የሚያቀርቧቸውን አቤቱታዎች በአግባቡ ሊያስተናግዱ የሚገባ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 144, 143 /ሠ/, 145
← Back to Law Ethiopia Search
62041 famy law/ filliation/ paternity/ DNA test
- Details
- Hits: 2318