48945 labor dispute/ obligation of employer/ obligation of worker

አንድ ሰራተኛ ለሥራ ከሚጠቀምበት መሳሪያ ብልሽት መከሰት ጋር በተገናኘ በኃላፊነት ሊጠየቅ የሚችለው አሰሪው ግዴታና ኃላፊነቱን በአግባቡ የተወጣ እንደሆነ ስለመሆኑ የአዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 12/1//ሀ/

Download Cassation Decision