59320 labor dispute/ suspension/ bonus payment/ backpayment

አንድ ሰራተኛ በአሰሪው ታግዶ /የሥራ ውሉ ተቋርጦ/ በነበረበትና ባልሰራበት ዓመት አሰሪው ለሌሎች ሠራተኞች የከፈለውን የቦነስ ክፍያ ለመክፈል የማይገደድ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 43, 45/5/, 53

Download Cassation Decision

 
 
 

Google Adsense