አሰሪ ሠራተኛው ጥፋት እንደፈፀመ አውቆ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የማሰናበት እርምጃ አለመውሰዱ ስንብቱን ህገ ወጥ የሚያደርገው ቢሆንም ሠራተኛውን ወደ ሥራው እንዲመልስ ላይገደድ የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 43/3/