ከአሰሪና ሠራተኛ ክርክር ጋር በተያያዘ አሰሪው ሠራተኛው የሚጠይቀውን የገንዘብ ክፍያ በማመን የፃፈው ደብዳቤ ሠራተኛው መብቱን ለማስከበር በሚያቀረበው የክፍያ ጥያቄ ላይ የሚቆጠረውን ይርጋ የሚያቋርጥ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 164/3/ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1852/1/
← Back to Law Ethiopia Search
63635 labor dispute/ admission by employer/ period of limitation/
- Details
- Hits: 2030