About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

አንድ ሠራተኛ ቦነስ ወይም ድጐማ ሊያገኝ የሚችለው ከአሰሪው ጋር በሚደረግ /በሚኖር/ ስምምነት እንጂ በህጉ አሠሪ ለሠራተኛው በቦነስ ድጐማ እንዲከፍል በአስገዳጅነት የተመለከተ ነገር የሌለ ስለመሆኑ የቦነስና ድጐማ አሰጣጥና አፈፃፀምን በተመለከተ በህብረት ስምምነት የተመለከተ ደንብና መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ የሚገባ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision