64821 labor dispute/ promotion/ salary increment/ BPR

የደረጃ እድገት በድርጅት ውስጥ በሥራ ላይ ባለ የእድገት አሰጣጥ ስርዓት እና ደንብ መሰረት የሚካሄድ ስለመሆኑ የደመወዝ ጭማሪ ሊገኝ የሚችለው በእድገት ወይም አሰሪው የደመወዝ ጭማሪ ማድረግ የሚችልበት አግባብ ኖሮት ሲጨመር ስለመሆኑ በመሠረታዊ የስራ ሂደት ለውጥ (BPR) መሠረት የተደረገ የሥራ ምደባ የደመወዝ ጭማሪ የማያስገኝ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision