64988 labor dispute/ termination of contract of employment/ fault of worker

ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያለውና በባለሃብትነት ሊያዝ የሚችልን የአሰሪ የሆነ ነገር ላይ ሠራተኛው ሆን ብሎም ሆነ በቸልተኝነት በማናቸውም ሁኔታ ጉዳት ያደረሰ መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ የሥራ ውሉን ለማቋረጥ በቂ ምክንያት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 27/1/ሸ/

Download Cassation Decision