About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ከ3ኛ ወገን ጋር ባደረገው የግንባታ ሥራ ውል መነሻነት የቀጠረውን ሰራተኛ የግንባታ ሥራው ውል በመቋረጡ ምክንያት ማሰናበቱ ህገ ወጥ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 24/4/, 4/1/, 10, 9

Download Cassation Decision