የወንጀል ድርጊት ፈጽሟል በሚል በመጠርጠሩ የተነሳ ከሥራ ታግዶ የነበረና በኋላም የተሰናበት ሠራተኛ በወንጀል ተከስሶ ጥፋተኛ መሆኑ ተረጋግጦ የተሰጠ የፍ/ቤት ውሣኔ ያልቀረበ በመሆኑ ብቻ ስንብቱ ህገ ወጥ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑና ጉዳዩን በማስተናገድ ላይ የሚገኝ ፍ/ቤት የሠራተኛውን ስንብት አግባብነት ለመወሰን ማናቸውንም ማስረጃ አስቀርቦ በመመልከት ለጉዳዩ እልባት መስጠት ያለበት ስለመሆኑ