52496 property law / expropriation/ right on land/ compensation

የመሬት ይዞታ ለህዝብ ጥቅም ሲባል በተወሰደ ጊዜ ካሣ የሚከፈለው በተወሰደው ይዞታ ላይ ንብረት የነበረ መሆኑ እንዲሁም ንብረቱን ለመተካት ከሚያስፈልገው ወጪ ጋር ተመጣጣኝነት ያለው መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 401/96 አንቀጽ 9/1/, 10 አዋጅ ቁ. 455/97

Download Cassation Decision