55081 civil procedure/ execution of judgment/ property law / ownership

አንድ ሰው የንብረት ባለቤት የሚሆነው በጉልበቱ፣ በፈጠራ ችሎታው ወይም በገንዘቡ ንብረትን ያፈራ እነደሆነ ስለመሆኑ የፍርድ ባለዕዳ የሆነ ሰው ንብረቱ ለፍርድ ማስፈፀሚያነት እንዳይውል አስቦ አካለ መጠን ባልደረሰ ህፃን ልጁ ስም ማዞሩ ብቻ ከኃላፊነት ሊያድነው የሚያስችል ስላለመሆኑና ይህ በመሆኑም ሊፈፀም የሚችል ፍርድ የለም ሊባል የማይችል ስለመሆኑ

Download Cassation Decision