49985 property law /possessory action/ civil procedure/ court fee

ፍ/ቤቶች በሚቀርቡላቸው አቤቱታዎች ላይ ህግን ተፈፃሚ ለማድረግ የቀረበውን የክስ አርእስት ብቻ ሳይሆን ይዘት ጭምር መመልከት የሚገባቸው ስለመሆኑ ከንብረት ባለቤትነት ጋር በተያያዘ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1149/1/ መሰረት ሁከት የተፈጠረበት ሰው እንዲወገድለት ይዞታው የተወሰደበት ሰው ደግሞ እንዲመለስለት በሚል ዳኝነት የሚጠየቀው አቤቱታ የቀረበበት ንብረት ተገምቶ ተገቢው ዳኝነት ከተከፈለበት በኋላ ስለመሆኑና በጥቅሉ የተፈጠረ ሁከት እንዲወገድ (cessation of interference) እንደሆነ ተቆጥሮ ልክ አቤቱታቸው በገንዘብ የማይገመቱ አቤቱታዎች አይነት ሊስተናገድ የማይገባ ስለመሆኑና የይርጋ ደንብ ተፈፃሚ የማይሆን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1149/2/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 16, 226/3/

Download Cassation Decision