57271 property law / expropriation/ compensation/ urban land/ civil procedure/ jurisdiction

የከተማ መሬት ይዞታን እንዲለቅ የተደረገ ባለይዞታ በተወሰነለት የካሣ መጠን ላይ ካልተስማማ አቤቱታውን ማቅረብ ያለበት በከተማው አስተዳደር ሥር ለተቋቋመ የመሬት ነክ አቤቱታ ሰሚ አካል ስለመሆኑ እና በመደበኛ ፍ/ቤት ጉዳዩ ሊታይ የሚችለው በይግባኝ ብቻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 455/97 አንቀጽ 11/2/, /4/

Download Cassation Decision

 
 
 

Google Adsense