ተከራይ ለሆነ ወገን በተከራየው የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የባለቤትነት ወይም ሌላ መብት አለን በማይሉ 3ኛ ወገኖች አድራጐት ለሚነሳ ሁከት አከራይ ዋስትና እንዲሰጥ የማይገደድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2914/1/, /2/, 2913/1/, /2/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158