ለህዝብ ጥቅም ሲባል ይዞታውን እንዲለቅ የተደረገ ሰው በመሬቱ ላይ የሰፈረውን ንብረት ለመተካት ከሚከፈለው ካሣ በተጨማሪ በይዞታው ላይ የነበረው ንብረት በመፍረሱ የተነሳ የተቋረጠ ገቢ /የታጠ ጥቅም/ ካሣ ሊከፈል የሚችልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 455/97 አንቀጽ 2/1//ለ/, 7/1/2/ ደንብ ቁ. 135/99
← Back to Law Ethiopia Search
63352 property law /expropriation/ compensation/
- Details
- Hits: 2599