ለህዝብ ጥቅም ሲባል በሚመለከተው የአስተዳደር አካል እንዲፈርስ መረጃ የደረሰው በመሆኑ ቤቱን ያፈረሰ ሰው የአስተዳደር አካሉ የዲዛይን ለውጥ አድርጐ ቤቱ ከፈረሰ በኋላ የግለሰቡን ይዞታ /ንብረት/ መፍረስ የማያስፈልግ መሆኑን መግለፁ ካሣ የመክፈል ግዴታውን ቀሪ የማያደርግ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 322/97 አዋጅ ቁ. 455/97 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት art. 40/2/
← Back to Law Ethiopia Search
62293 property law / expropriation/ compnesation
- Details
- Hits: 2038