በስህተት ለጉምሩክ የተከፈለ ቀረጥ ተመላሽ የሚደረገው ስህተቱ መኖሩን ባለስልጣን መ/ቤቱ ያወቀና ዕቃውም የጉምሩክ ስነ ስርዓትን አጠናቅቆ ወደ አገር ከገባበት ወይም ወደ ውጭ አገር ከተላከበት ቀን ጀምሮ ባለው 6 ወር ውስጥ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 368/95 አንቀጽ 15
← Back to Law Ethiopia Search
53749 tax law/ custom duties/ undue custom duty payment/ period of limitation
- Details
- Hits: 2140