51090 tax law / Value Added Tax (VAT)/ criminal law/ criminal liability of manager/

የተጨማሪ እሴት ታክስ ህግን ተላልፏል በሚል በወንጀል የተከሰሰና ስራ አስኪያጅ የሆነ ሰው ድርጊቱ ሲፈፀም በቦታው አልነበረም ወይም አያውቅም በሚል ምክንያት ከወንጀል ኃላፊነት ነፃ ሊሆን የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 285/94 አንቀጽ 56/1/ 55 አዋጅ ቁ. 609/209 አንቀጽ 22/1/ 50/ለ//1/

Download Cassation Decision