65656 tax law / custom duties/ criminal law/ contraband/ confiscation

በህግ አግባብ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት የተፈፀመበት ዕቃ/ንብረት/ የኮንትሮባንድ ዕቃን ለማሳለፍ በሽፋንነትና በከለላነት ያገለገለ መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ የጉምሩክ ባለስልጣን ይህን በሽፋንነትና በከለላነት ያገለገለውን ዕቃ ለመውረስ ስልጣን የተሰጠው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 60/89 አንቀጽ 6/5/ 58/1/ /ለ/ 16-18 አዋጅ ቁ. 368/95 አንቀጽ 22

Download Cassation Decision