65330 tax law / income tax/ employment tax/

ማንኛውም ሰው በመቀጠር ምክንያት በሚያገኘው ማናቸውም ገቢ ላይ የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ በደረሰ የአካል ጉዳት ወይም በሞት አደጋ ምክንያት ከሚሰጥ የካሣ ክፍያ በስተቀር ሌሎች በማናቸውም ሁኔታ የሚከፈሉ የካሣ ክፍያዎች ከግብር ነፃ ናቸው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ ከሥራ መሰናበት ጋር በተገናኘ ለሰራተኞች የሚሰጥ የመልሶ ማቋቋሚያ የድጋፍ ክፍያ የሥራ ግብየሚከፈልበት ገቢ ነው ለማለት የሚያስችል የህግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 286/94 አንቀጽ 10/1/, 2/10/, 1/11/

Download Cassation Decision