About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

የህንፃ ተቋራጭ ሠራተኛ በመሆን በሚሠራው ህንፃ ላይ ሥራውን በማከናወን ላይ እያለ ከህንፃው ወድቆ ጉዳት የደረሰበት ሰው የሚሰራውን ህንፃ ባለቤት ከውል ውጭ የሆነ ግንኙነትን መሰረት በማድረግ የጉዳት ካሣ ሊጠይቅ የሚችልበት የህግ መሠረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2077

Download Cassation Decision